ከ«ውክፔዲያ:ምርጥ ጽሑፎች/ዕጩዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «በዚህ ገጽ ላይ ለ«ምርጥ ጽሑፎች» የሆኑትን መጣጥፎች ሊታጩና ሊመረጡ ይቻላል። ማንኛውም ተጠቃሚ መጣ...»
(No difference)

እትም በ16:18, 12 ኖቬምበር 2007

በዚህ ገጽ ላይ ለ«ምርጥ ጽሑፎች» የሆኑትን መጣጥፎች ሊታጩና ሊመረጡ ይቻላል።

ማንኛውም ተጠቃሚ መጣጥፍ መምረጥ ይቻላል።

አዲስ ምርጥ ጽሑፍ በየወሩ መባቻ እንዲገኝ ተስፋችን ነው። በወር መባቻ ከአንድ ዕጩ በላይ ካለ፣ የተወሰደው በፊርማ ብዛት ይወሰን። በዚያ ቀን ለአንድ መጣጥፍ አብዛኛው ፊርማ አሉታዊ ከሆነ ግን፣ እሱ ይወገድ። (ፊርማ የሚደረግ በ ~~~~ ነው።)

ኅዳር 2000 የታጩ

(ለዚህ መጀመርያ ወር ምርጫው ለ1 ሣምንት ሆኖ አንድ መጣጥፍ በኅዳር 9 ቀን ይመረጣል።)

ሱሳ

ይሁን

አይሁን