ከ«ውክፔዲያ:Welcome, newcomers!» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 10፦
 
==ምርጫዎችና ምክር==
:ደግሞ ከገቡ በኋላ [[Special:Preferences|ምርጫዎች]] የሚለው ክፍል ይታያል። ከነዚህከዎ ውስጥመዝገብ ልዩነቱ ይገኝ» መጫን ጥሩ ምክር ነው። (ነገር ግን እንደ ኢትዮጵያ ጊዜ ለማድረግ፣ እንደገና ስድስት ሰዓት ለ''ኦፍ ሰቱ'' ይጨምሩ።)
*«ዘመንና ሰዓት» ባለው ሥር «ከኮምፒውተርዎ መዝገብ ልዩነቱ ይገኝ» መጫን ጥሩ ምክር ነው። (ነገር ግን እንደ ኢትዮጵያ ጊዜ ለማድረግ፣ እንደገና ስድስት ሰዓት ለ''ኦፍ ሰቱ'' ይጨምሩ።)
*በ«የማዘጋጀት ምርጫዎች» ሥር፡ «ያዘጋጁት ሁሉ ወደ ጠበቁት ገጾች ዝርዝር ይጨመር» ቢመርጡ የመጣጥፍ ቁጥር በበዛበት ጊዜ በተለይ ይጠቅማል፤ አሁን ግን በትንሽ መጠን ሳለን [[Special:Recentchanges|በቅርብ ጊዜ የተለወጡ]] መመልከት ይበቃል።
*በ«የቅርቡ ለውጦች ዝርዝር» ሥር «የተደረጀ ቅርብ ለውጦች» ቢመርጡ አዘራዘሩ በደረጃ ሆኖ ይታያል። ይህ አንዳንዴ ለውጦቹን ለመከተል ይጠቅማል፤ ፈትነው ይሞክሩት!
*(ምርጫዎችዎን ከመረጡ በኋላ «ይቆጠብ» የሚለውን እንዲጫን ያረጋግጡ።)
ስድስት ነገሮችን ለማግኝት እፋልጋለሁ
 
==ሌላ ጠቃሚ መያያዣዎች==