ከ«ሚስቶች በኖህ መርከብ ላይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
+
መስመር፡ 17፦
 
በ[[ከለዳዊ]]ው በ[[ቤሮሱስ]] ዘንድ (ከ[[ክርስቶስ]] በፊት በ280 ዓመት ያህል የጻፈ) የልጆቹ ሚስቶች '''ፓንዶራ፣ ኖኤላ፣ ኖኤግላ''' ተብለው ተሰየሙ።
 
በ[[አይርላንድ]] አፈ ታሪክ ስለ ሦስቱ ልጆችና ስለ ሚስቶቻቸው የሚተረተው ብዙ አለ። በዚሁ ምንጭ ሚስቶቹ '''ኦላ፣ ኦሊቫ፣ ኦሊቫኒ''' ይባላሉ። እነኚህም ስሞች የተወሰዱ [[ኮዴክስ ጁኒየስ]] ከተባለው ጥንታዊ (700 ዓ.ም) [[እንግሊዝ]] [[ብራና ጥቅል]] ይመስላል። ይኸው ጽሕፈት እንደ ረጅም [[ግጥም]] ሆኖ በገጣሚው በ[[ካድሞን]] እንደተጻፈ ይታሥባል።