ከ«ሚስቶች በኖህ መርከብ ላይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥNo edit summary |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 14፦
[[ጆን ጊል]] (1697-1771 እ.ኤ.አ.) በመጽሓፍ ቅድስ ነክ አስተያይቶቹ ስለ አንድ የ[[ዓረብ]] አፈ ታሪክ የጻፈው እንዲሁ ነው፤ "የሴም ሚስት ስም '''ዛልበጥ''' ወይም '''ዛሊጥ''' ወይም '''ሳሊት'''ሲሆን፣ የካምም ድግሞ '''ናሓላጥ''' ተባለች፣ የያፌትም ደግሞ '''አረሢሢያ''' ተባለች።
በሲቡላውያን ንግሮች ዘንድ፣ ከሲቡሎቹ የአንዲቱ ስም ለ'''ዛልበጥ''' ተመሳሳይ ነበረች፤ እሷም የ"ባቢሎን ሲቡል" '''ሳምበጥ''' ነበረች። ከጥፋት ውሃ 900 አመት በኋላ ወደ ግሪክ አገር ሄዳ የንግሮች ጽሑፍ እንደ ጀመረች ብላ
በ[[ከለዳዊ]]ው በ[[ቤሮሱስ]] ዘንድ (ከ[[ክርስቶስ]] በፊት በ280 ዓመት ያህል የጻፈ) የልጆቹ ሚስቶች '''ፓንዶራ፣ ኖኤላ፣ ኖኤግላ''' ተብለው ተሰየሙ።
|