ከ«ሚስቶች በኖህ መርከብ ላይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 14፦
[[ጆን ጊል]] (1697-1771 እ.ኤ.አ.) በመጽሓፍ ቅድስ ነክ አስተያይቶቹ ስለ አንድ የ[[ዓረብ]] [[አፈ ታሪክ]] የጻፈው እንዲሁ ነው፤ "የሴም ሚስት ስም '''ዛልበጥ''' ወይም '''ዛሊጥ''' ወይም '''ሳሊት'''ሲሆን፣ የካምም ድግሞ '''ናሓላጥ''' ተባለች፣ የያፌትም ደግሞ '''አረሢሢያ''' ተባለች።
 
በሲቡላውያን ንግሮች ዘንድ፣ ከሲቡሎቹ የአንዲቱ ስም ለ'''ዛልበጥ''' ተመሳሳይ ነበረች፤ እሷም የ"ባቢሎን ሲቡል" '''ሳምበጥ''' ነበረች። ከጥፋት ውሃ 900 አመት በኋላ ወደ ግሪክ አገር ሄዳ የንግሮች ጽሑፍ እንደ ጀመረች ብላ ጻፍች። ከዚያ በላይ የጻፈችው ጽሁፍ ከማየ አይህ አስቅድመው የኖሩት የቤተሠቧ ስሞች ይታርካሉ። እነሱም አባቷ ግኖስቲስ፣''ግኖስቲስ''፣ እናቷ ኪርኬ፤''ኪርኬ''፤ እህቷም ''ዒሲስ'' ናቸው።
 
በ[[ከለዳዊ]]ው በ[[ቤሮሱስ]] ዘንድ (ከ[[ክርስቶስ]] በፊት በ280 ዓመት ያህል የጻፈ) ይልጆቹየልጆቹ ሚስቶች '''ፓንዶራ፣ ኖኤላ፣ ኖኤግላ''' ተብለው ተሰየሙ።