ከ«የጄኖቫ ቅዱስ መልክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:Holy Face - Genoa.jpg|300px|thumb|left|በጄኖቫ የሚገኘው 'ቅዱስ መልክ']]
'''የጄኖቫ ቅዱስ መልክ''' በ[[ጄኖቫ]]፣ [[ጣልያን]] በተገኘው [[ቅዱስ በርተሎሜዎስ ቤተ ክርስቲያን]] ውስጥ የሚገኝ [[ስዕል]] ነው። ይህ ስዕል የ[[ኢየሱስ ክርስቶስ]] መልክ ለመገልጽለመግለጽ እንደታሠበ ይታመናል።
 
በአንድ ትውፊት ዘንድ፣ ኢየሱስ በሕይወቱ ስብከት ሳለ የ[[ኤደሣ]] (በ[[ሶርያ]]) ንጉሥ [[5 አብጋር]] በበሽታ ታምመው ኢየሱስ መጥቶ እንዲፈውሳቸው አንድን መልእክተኛ ወደ [[ኢየሩሳሌም]] ልከው ነበር። ኢየሱስ ወደ ኤደሣ ለመሔድ ግዜ ስላልነበረው፣ ባንድ ጨርቅ ላይ መልኩን በተአምር አሳተመና ከደቀ ማዛሙርቱ ታዴዎስን ጨርቁን ይዞ ወደ ንጉሡ እንዲሔድ ላከው። እንዲህም ሆኖ አብጋር ይህን ጨርቅ ባዩ ግዜ ከበሽታቸው ተፈወሱና ወዲያው ምዕመን ሆኑ። ስዕሉ ደግሞ በተአምር ስለ ተፈጠረ 'ያለ እጅ የተሠራው' ይባላል።