ከ«ዋርካ (ድረገጽ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
የ74.123.21.66ን ለውጦች ወደ Codex Sinaiticus እትም መለሰ።
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ዋርካ''' ከ[[ሳይበር ኢትዮጵያ]] የቀረበ የውይይት መድረክ [[ድረ ገጽ]] ነው። መልእክቶቹ በብዛት የተጻፉ በ[[አማርኛ]] ስለሆነ ይህ ድረገጽ በተለይ ለ[[ኢትዮጵያ]]ውያን በፊደል ለመወያየት ይፈቅዳቸዋል። በሰኔ [[1992]] ተፈጥሮ ዛሬ ከሁሉ የተጠቀመው የአማርኛ ዌብሳይት ሆኖአል።
 
ካላፈው ግንቦት [[1998]] ጀምሮ ግን [http://cyberethiopia.com/home/content/view/18/1/ ሳይበር-ኢትዮጵያ እንደሚለው፥እንደሚለው]፥ የኢትዮጵያ [[መንግሥት]] በ[[ፖለቲካ]]ዊ ምክንያት ይህን ድረገጽ ስለአገደው በኢትዮጵያ ውስጥ ሊታይ አሁን አይቻልም። ሆኖም የመረጃ ሚኒስትር [[ብርሃኑ ሃይሉ]] ምንም ድረገጽ አልተከለከለምና የማይታዩበት ምክንያት አይታወቅም ብሏል።
 
==የውጭ መያያዣ==