ከ«ዋርካ (ድረገጽ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ጽሑፉ በ«ባባዳውሄዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕእሀዕዕዕዕዕእ» ተተካ።
የ74.123.21.66ን ለውጦች ወደ Codex Sinaiticus እትም መለሰ።
መስመር፡ 1፦
'''ዋርካ''' ከ[[ሳይበር ኢትዮጵያ]] የቀረበ የውይይት መድረክ [[ድረ ገጽ]] ነው። መልእክቶቹ በብዛት የተጻፉ በ[[አማርኛ]] ስለሆነ ይህ ድረገጽ በተለይ ለ[[ኢትዮጵያ]]ውያን በፊደል ለመወያየት ይፈቅዳቸዋል። በሰኔ [[1992]] ተፈጥሮ ዛሬ ከሁሉ የተጠቀመው የአማርኛ ዌብሳይት ሆኖአል።
ባባዳውሄዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕዕእሀዕዕዕዕዕእ
 
ካላፈው ግንቦት [[1998]] ጀምሮ ግን ሳይበር-ኢትዮጵያ እንደሚለው፥ የኢትዮጵያ [[መንግሥት]] በ[[ፖለቲካ]]ዊ ምክንያት ይህን ድረገጽ ስለአገደው በኢትዮጵያ ውስጥ ሊታይ አሁን አይቻልም። ሆኖም የመረጃ ሚኒስትር [[ብርሃኑ ሃይሉ]] ምንም ድረገጽ አልተከለከለምና የማይታዩበት ምክንያት አይታወቅም ብሏል።
 
==የውጭ መያያዣ==
*[http://www.cyberethiopia.com/warka4/ ዋርካ መድረክ]
*[http://www.cyberethiopia.com/net/docs/internet_repression_in_ethiopia.html ዌብሳይቶች በመንግሥት ስለመከልከላቸው (በሳይበር ኢትዮጵያ)]
*[http://www.irinnews.org/report.asp?ReportID=53526&SelectRegion=Horn_of_Africa&SelectCountry=ETHIOPIA ዌብሳይቶች ስለመከልከላቸው (በሌላ ምንጭ)]
*[http://www.rsf.org/article.php3?id_article=17783 ስለመከልከላቸው (በሌላ ምንጭ)]
*[http://www.voanews.com/english/archive/2006-05/2006-05-24-voa39.cfm?CFID=45875771&CFTOKEN=97116707 ስለ መከልከላቸው (በሌላ ምንጭ)]
 
{{መዋቅር}}
 
[[Category:ኢንተርኔት]]