ከ«ሁኖርና ማጎር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
'''ሁኖርና ማጎር''' በ[[ሀንጋሪ]] [[አፈ ታሪክ]] ዘንድ የ[[ሁኖች]]ና የ[[ሀንጋራውያን]] (ማውጃሮች) ቅድማያቶች ናቸው።
 
በአንዳንድ መጻሕፍት መሠረት (ለምሳሌ የመካከለኛ ዘመን [[ላቲን]] ዜና መዋዕል ''[[ጌስታ ሁኖሩም ኤት ሁንጋሮርሩምሁንጋሮሩም]]'')፤ መንታ መሳፍንት ሁኖርና ማጎር የ'ታና' ልጅ 'መንሮት'ና የሚስቱ 'ኤነሕ' ልጆች ነበሩ። ይህ 'መንሮት' 200 አመታት ከማየ አይህ በኋላ በ[[ባቢሎን]] ሥልጣን እንደያዘ ሲባል መታወቂያው ደግሞ የ[[ኩሽ]] ልጅ [[ናምሩድ]] መሆኑ ይተረካል። መንታዎቹም በ[[ፋርስ]] አገር ተወልደው በ[[አዞቭ ባሕር]] አጠገብ ለ5 አመት ሲቆዩ አንድ ቀን ነጭ አጋዘንን በማደን ላይ ሒደው ከ[[አላኖች]] አለቃ 'ዱር' ሴት ልጆች መካከል ለራሳቸው ሚስቶችን አገኝተው እንደወሰዱ ወደ [[እስኩቴስ]]ም እንደ ሄዱ ይባላል። የሁኖር ተወላጆች ሁኖች፣ የማጎርም ልጆች ማውጃሮች እንደሆኑ ይገለጻል።
 
ጥቂት ደራስያን ደግሞ 'ታና' ወይም 'ኩሽ' ከ[[ሱመር|ሱመራዊው]] [[ኪሽ]] ንጉሥ [[ኤታና]] ጋር ተመሳሳይነቱን አጠቁመዋል። ከዚህ በላይ የ[[ኩሻን መንግሥት]] (እስኩቴስ) ቅድማያት 'ኩሽ-ታና' በአፈ ታሪክ አጠቁመዋል።