ከ«አቤ ጉበኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
የ213.55.75.36ን ለውጦች ወደ Codex Sinaiticus እትም መለሰ።
መስመር፡ 3፦
'''አቤ ጉበኛ''' ([[1925]] [[ይስማላ]] [[ጎጃም]] ተወልደው - [[1972]] [[አዲስ አበባ]] አርፈው) የ[[አማርኛ]] ጸሐፊና ጋዜጠኛ ነበሩ። ለ12 አመት የተማሩት በ[[ቅብት ቤተክርስቲያን]] ትምህርት ቤቶች ሲሆን፣ ለ[[ማስታወቂያ ሚኒስቴር]]ና [[ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር]] 6 አመት ሠርተው አንዳንድ ልብ ወለድ ለቴያትርም ሆነ ለ[[ራዲዮን]] ይጽፉ ነበር። በ[[1967 እ.ኤ.አ.]] በ[[አዮዋ]] ክፍላገር [[አሜሪካ]] ወደ International Writing Fellowship Program ሄዱ። መንግሥት ግን ሥራዎቻቸውን በከለከሉ ግዜ ለ3 አመት በአገራቸው በግዞት ይኖሩ ነበር። አቤ ጉበኛ ያረፉ በ1972 በቡና ቤት ሁከት ነበረ።
 
==ሥራዎች==
'''''በሚገርም ሁነታ'''''
 
*አንድ ለናቱ
*አልወለድም
*መስኮት
*ሰይፈ-ነበልባል
*ቂመኛው ባሕታዊ (ቲያትር)
*የደካሞች ወጥመድ (ቲያትር)
*''The Savage Girl'' 1964 እ.ኤ.አ. (በ[[እንግሊዝኛ]])
*''Defiance'' 1975 እ.ኤ.አ. (በእንግሊዝኛ)
 
{{መዋቅር}}
 
[[Category:የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች]]
 
[[gl:Abe Gubegna]]