ከ«ውክፔዲያ:ክፍለ-ዊኪዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 4፦
===ዋና ክፍል (Articles)===
 
ዋና ክፍል በዚህ ዊኪ 'Articles' ይባላል (መጣጥፍ)። ይህ ክፍል ለመዝገበ ዕውቀት ጽሑፎች ብቻ ነው። ይህ ክፍል ምንም ባዕድ መድረሻመነሻ የለውም። ስለዚህ፣ የያንዳንዱ ገጽ አርዕስት ከታች በተዘረዘሩት ባዕድ መድረሻዎች በትክክል ባይጀመር፤ በዚህ ክፍል በቀጥታ ይሆናል። በባዕዱ መድረሻ የፊደል ግድፋትም ካለ፣ በስህተት በዚህ ክፍል ይሆናል ማለት ነው። እንደዚህ ከሆነ ገጹን ወደሚገባው ክፍል መዛወር «ለማዛወር» የሚለውን በመጫን ቀላል ዘዴ ነው።
 
===Wikipedia===