ከ«ውክፔዲያ:ክፍለ-ዊኪዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 38፦
 
ከላይ የተዘረዘሩት ክፍለ-ዊኪዎች እያንዳንዱ ደግሞ የራሱን Talk: ስፍራ አለው (ውይይት)። የያንዳንዱ ክፍለ-ዊኪ ውይይት ክፍለ-ዊኪ የሚገኝ ለባዕዱ መነሻ «Talk:» በመጨመር ነው። ለምሳሌ የ«Wikipedia» ውይይት ክፍል ባእድ መነሻ «Wikipedia Talk:» ነው፤ የዋና ክፍልም ውይይት ክፍል ባዕድ መነሻ ዝም ብሎ «Talk:» ነው። እነዚህ ክፍሎች አብዛኛው ግዜ ስለ ገጹ እራሱ ለመወያየት ነው። ይሁንና «User talk:» የሚለው ክፍል ለዚያ ተጠቃሚ መል እክት ለመተው ነው። በዚህ ልዩ ክፍል (User talk:) መልእክት ሲጨመር፣ «አዲስ መልእክት አለልዎት» የሚለው አረንጓዴ ሳጥን በዚያ ተጠቃሚ መጋረጃ ጫፍ በቀጥታ ይታያል።
 
[[Category:Wikipedia]]
 
[[af:Wikipedia:Naamruimte]]