ከ«ሚስቶች በኖህ መርከብ ላይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
corrections
መስመር፡ 16፦
በ'ሲቡላውያን ንግሮች' ዘንድ፣ ከሲቡሎቹ የአንዲቱ ስም ለ'''ዛልበጥ''' ተመሳሳይ ነበረ፤ እሷም የ«ባቢሎን ሲቡል» '''ሳምበጥ''' ነበረች። ከጥፋት ውሃ 900 አመት በኋላ ወደ [[ግሪክ (አገር)|ግሪክ]] አገር ሄዳ የንግሮች ጽሑፍ እንደ ጀመረች ብላ ጻፈች። ከዚያ በላይ የጻፈችው ጽሁፍ ከማየ አይህ አስቀድሞ የነበሩ የቤተሠቧ ስሞች ይታርካል። እነሱም አባቷ ''ግኖስቲስ''፣ እናቷ ''ኪርኬ''፤ እህቷም ''ዒሲስ'' ናቸው። በሌሎች ጥንታዊ ምንጮች ደግሞ '''ሳባ''' የምትባል ሲቡል ኖረች።
 
[[15ኛ ክፍለ ዘመን አውሮፓዊ መነኩሴ [[አኒዮ ዳ ቪተርቦ]] ዘንድ፣ [[ከለዳዊ]]ው [[ቤሮሱስ]] ዘንድ ([[ክርስቶስክ.በ. 280]] በፊት በ280 ዓመት ያህል የጻፈ) የልጆቹ ሚስቶች '''ፓንዶራ፣ ኖኤላ፣ ኖኤግላ''' የኖህም ሚስት '''ቲቴያ''' ተብለው ተሰየሙ።እንደ ተሰየሙ ብለው ነበር። ነገር ግን ይህ አኒዮ ዛሬ አታላይ ጸሐፊ እንደ ነበር ይታመናል[http://books.google.com/books?id=FyskAAAAMAAJ&pg=PA207&lpg=PA207&dq=berosus+pandora+noela&source=web&ots=yq6RpckzkN&sig=l-bE36p_2w521y1-H3GNyqtgYgs#PPA207,M1] ።
 
በ[[አይርላንድ]] አፈ ታሪክ ስለ ሦስቱ ልጆችና ስለ ሚስቶቻቸው የሚተረተው ብዙ አለ። በዚሁ ምንጭ ሚስቶቹ '''ኦላ፣ ኦሊቫ፣ ኦሊቫኒ''' ይባላሉ። እነኚህም ስሞች የተወሰዱ [[ኮዴክስ ጁኒየስ]] ከተባለው ጥንታዊ ([[700]] ዓ.ም.) [[እንግሊዝ]] [[ብራና ጥቅል]] ይመስላል። ይኸው ጽሕፈት እንደ ረጅም [[ግጥም]] ሆኖ በገጣሚው በ[[ካድሞን]] እንደተጻፈ ይታሥባል። እዚህ ደግሞ የኖህ ሚስት '''ፔርኮባ''' ትባላለች።
መስመር፡ 22፦
የ[[ሀንጋሪ]] አፈ ታሪክ ደግሞ ስለ ያፌትና '''ኤነሕ''' ስለ ተባለችው ስለ ሚስቱ አንዳንድ ተረት አለበት። ይህ መረጃ የሚገኘው የ[[አንጥያኮስ]] [[ጳጳስ]] [[ሲጊልበርት]] ከተጻፉት ዜና መዋዕል እንደ ሆነ ይባላል።
 
በደቡብ [[ኢራቅ]] በሚኖሩት በጥንታዊ [[ማንዳያውያን]] ሐይማኖት ተከታዮች መጻሕፍት ዘንድ፤ የኖህ ሚስት '''ኑራይታ''' ወይም '''አኑራይጣ''' ተባለች።

አይሁዳዊ [[ሚድራሽ]] 'ራባ' እና በ11ኛ ክፍለ-ዘመን የኖረው አይሁድ ጸሐፊ [[ራሺ]] እንዳለው የኖህ ሚስት የላሜህ ሴት ልጅልጅና የ[[ቱባልቃይን]] እኅት '''ናዕማህ''' ነበረች። እንዲሁም ከ[[1618]] ዓ.ም. ብቻ በሚታወቀው "ሚድራሽ «ያሻር መጽሐፍ"»፣ በሚባለውየኖህ ጽሕፈትሚስት ዘንድ፣ አንዲሁም ባንዳንድስም የ[[አይሁድሄኖክ]] መምሁራን ዘንድ፣ የኖህ ሚስት ስም የቃየል ልጅ '''ናዕማህ''' ተባለች። ነገር ግን፤ ጥንታዊ መጽሀፈ ኩፋሌ ስምዋ '''አምዛራ''' ተብሎ ይሰጣል። "«ናዕማህ"» የሚለው የካም ሚስት ስም ለኖህ ሚስት ስም በአይሁድ ልማድ እንደ ተሳተ ጆን ጊል ሐሳቡን አቅርቧል።
 
በመጨረሻም፣ በ[[ዩናይትድ ስቴትስ]] በሚገኘው በ[[ሞርሞን]] ሃይማኖት ('የየሱስ ክርስቶች መጨረሻ ዘመን ቅዱሳን') መጻሕፍት ዘንድ፣ የካም ሚስት ስም '''ኢጅፕተስ''' ነበረ።