ከ«የኡር-ናሙ ሕግጋት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''የኡር-ናሙ ሕገጋት''' እስከ ዛሬ ከተገኙት መንግሥታዊ ሕግ ሰነዶች መኃል ከሁሉ ጥንታዊ የሆነው ሰነድ ነው። ሰነዱ የተጻፈው ከክርስቶስ ልደት ከ2,050-2,100 ዓመት በፊት ገዳማ በ[[ሱመርኛ]] ቋንቋ ነበር። በመግቢያውበመቅደሙ የ[[ኡር]] ንጉሥ [[ኡር-ናሙ]] ስም ቢጠቀስም አንዳንድ ሊቃውንት ግን ምናልባት የልጁ የ[[ሹልጊ]] ሥራ ይሆናል ብለው ያምናሉ።
 
መጀመርያ የተገኘው ቅጂ በተሰበረ ጽላት በ[[ኒፑር]] ፍርስራሽ ሲሆን፣ በ[[1944]] ዓ.ም. ሊቅ [[ሳሙኤል ክሬመር]] አስተረጎሙት። ሆኖም ሰባራ ክፍሎች እንደ መሆኑ ከሕጎቹ ሁሉ 5ቱ ብቻ ሊታነቡ ይችሉ ነበር። ዳሩ ግን ሌሎች ቅጂዎች በኡርና በ[[ሲፓር]] ከተገኙ በኋላ አሁን ከ57 ድንጋጌዎች በጠቅላላ፣ 40 ያሕል ሊታወቁ ተቻለ።
መስመር፡ 10፦
 
==ይዞታ==
መግቢያውመቅደሙ እንደ ኋለኛ ሕገ መንግሥታት መቅደሞች ይመሳሰላል። ስለኡር-ናሙ መንግሥት አማልክቱን ካመሰገነ በኋላ በሰፊ ምድር ላይ የእኩልነት አዋጅ ያቀርባል።
 
ከታወቁት ህገጋት እነዚህ አሉ፦