ከ«የኡር-ናሙ ሕግጋት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 31፦
:18. አንድ ሰው የሌላውን ዓይን ቢያጠፋ፣ ግማሽ ሚና ይክፈለው።
:19. አንድ ሰው የሌላውን እግር ቢቆርጥ፣ 10 ሰቅል ይክፈለው።
:20. አንድ ሰው በግፍ የሌላውን አካል በዱላ ቢሰብር፣ አንድ ሚና ይፍፈለው።ይክፈለው።
:21. አንድ ሰው የሌላውን አፍንጫ በቢላዋ ቢቆርጥ፣ 2 ሢሶ ሚና (40 ሰቅል) ይክፈለው።
:22. አንድ ሰው የሌላውን ጥርስ ቢሰብር፣ 2 ሰቅል ይክፈለው።