ከ«የኡር-ናሙ ሕግጋት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 24፦
:9. አንድ ሰው የመጀመርያ ግዜ ሚስት ቢፈታ፣ አንድ ሚና (60 ሰቅል) ይክፈላት።
:10. አንድ ሰው ጋለሞታን ቢፈታ፣ ግማሽ ሚና (30 ሰቅል) ይክፈላት።
:11. አንድ ሰው ያለ ትድርትዳር ውል ጋላሞታን ቢወስድ፣ ብር መክፈል የለበትም።
:13. አንድ ሰው ጠንቋይ ነው ተብሎ ቢከሰስ፣ በወንዝ ውስጥ በመግባት ይፈረድ፤ የዋሕነቱ ከተረዳ ከሳሹ 3 ሰቅል ብር ይክፈለው።
:14. አንድ ሰው የሌላውን ሚስት አመንዝራ ናት ብሎ ቢከስሳት፤ በወንዝ ውስጥ ገብታ የዋሕነቷ ከተረዳ ከሳሿ የሚና ሢሦ (20 ሰቅል) ይክፈላት።