ከ«የኡር-ናሙ ሕግጋት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 15፦
:2. አንድ ሰው ቢሰርቅ፤ ሰውዬው ይገደል።
:3. አንድ ሰው ሌላወን ቢሰርቅ (ማፈን)፣ ሰውዬው ይታሠር።
:4. አንድ ባርያ ገረዲቱን ቢያገባ፣ ነጻነቱንም ቢያገኝም፣ ከቤተሠቡ ግን አይወጣም።
:5. አንድ ባርያ ነጻ ሴትን ቢያገባ፣ በኩሩንበኩሩ ለጌታው ይሰጥ።
:6. አንድ ሰው የሌላውን ሚስት በግፍ ቢወስድ፣ ሰውዬው ይገደል።
:7. የሰው ሚስት ሌላውን ሰው በማዳራት ብትወስድ፣ ሴቲቱ ትገደል፣ ወንዱ ግን ነጻ ነው።
:8. አንድ ሰው የሌላውን ገረድ በግፍ ቢወስድ፣ ሰውዬው 5 ሸከልሰቅል (ብር) ይክፈል።
:9. አንድ ሰው የመጀመርያ ግዜ ሚስት ቢፈታ፣ አንድ ሚና (60 ሸከል ብርሰቅል) ይክፈላት።
:10. አንድ ሰው ጋለሞታን ቢፈታ፣ ግማሽ ሚና (30 ብርሰቅል) ይክፈላት።
:11. አንድ ሰው ያለ ትድር ውል ጋላሞታን ቢወስድ፣ ብር መክፈል የለበትም።
:13. አንድ ሰው ጠንቋይ ነው ተብሎ ቢከሰስ፣ በወንዝ ውስጥ በመግባት ይፈረድ፤ የዋሕነቱ ከተረዳ ከሳሹ 3 ሸከልሰቅል ብር ይክፈለው።
:14. አንድ ሰው የሌላውን ሚስት አመንዝራ ናት ብሎ ቢከስሳት፤ በውንዝ ውስጥ ገብታ የዋሕነቷ ከተረዳ ከሳሿ የሚና ሢሦ (20 ብርሰቅል) ይክፈላት።
:15. የዕጩ አማች ወደ ዕጩ አማቱ ቤት ገብቶ፣ አማቱ ግን ከዚያ ሴት ልጁን ወደ ሌላ አማች ቢሰጣት፣ አማቱ ለተጣለው ዕጩ 2 ዕጥፍ ጥሎሽ ይመልሰው።
:17. አንድ ባርያ ከከተማ ቢያመልጥ፣ አንድ ሰውም ቢመልሰው፣ ጌታው ለመለሠው ሰው 2 ብርሰቅል ይክፈለው።
:18. አንድ ሰው የሌላውን ዓይን ቢያጠፋ፣ ግማሽ ሚና ይክፈለው።
:19. አንድ ሰው የሌላውን እግር ቢቆርጥ፣ 10 ሸከል ብርሰቅል ይክፈለው።
:20. አንድ ሰው በግፍ የሌላውን አካል በዱላ ቢሰብር፣ አንድ ሚና ይፍፈለው።
:21. አንድ ሰው የሌላውን አፍንጫ በቢላዋ ቢቆርጥ፣ 2 ሢሶ ሚና (40 ብርሰቅል) ይክፈለው።
:22. አንድ ሰው የሌላውን ጥርስ ቢሰብር፣ 2 ብርሰቅል ይክፈለው።
:25. አንዲት ገረድ እመቤትዋን ብትሰድብ፣ አፏን በጨው ትታጠብ።
:28. አንድ ሰው ምስክር ቢሰጥ፣ ሀሣዊ ቢሆን፣ 15 ብርሰቅል ይክፈል።
:29. አንድ ሰው ምስክር ቢሰጥ፣ ከዚያ ቃሉን ቢሰርዝ፣ የክሱን ዋጋ ይክፈል።
:30. አንድ ሰው የሌላውን እርሻ በስውር ቢያርስ፣ ይህ ግን አይቀበለምና ውጪው ይጠፋበታል።