ከ«ሆይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
robot Adding: ar, arc, br, ja Modifying: es
dis
መስመር፡ 2፦
-----<br>
{{fidel}}
'''ሆይ''' (ወይም '''ሀውይ''') በ[[አቡጊዳ]] ተራ አምስተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በ[[ከነዓን]] በ[[አራማያ]] በ[[ዕብራይስጥ]] በ[[ሶርያ]]ም ፊደሎች አምስተኛው ፊደል "«"» ይባላል።
 
በ[[ዓረብኛ]] ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "«ሃእ"» ተብሎ በ"«አብጃድ"» ተራ 5ኛ ነው። በ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] አምስተኛው ፊደል "«ኧፕሲሎን"» ይባላል። በነዚህ ቋንቋዎች አጠራሩ "«"» (ተናባቢ) ሲሆን በግሪክ ግን አናባቢ ("«"») ሆኗል።
 
በመጀመርያው (ግዕዝ) ቅርጽ (ሀ) በ[[ልሳነ ገእዝ]] እንደ ሌሎቹ ፊደላት የ"«"» አናባቢ ድምጽ ሆነው ነበር፤ በ[[አማርኛ]] ግን ድምጹ እንደ አራተኛው (ራብዕ) ቅርጽ (ሃ) አንድላይ ነው።
 
በአማርኛ አጻጻፍ ብዙ ጊዜ ከሐውት (ሐ) ከኀርም (ኀ) እና ከኻፍ (ኸ) ጋራ ሊለዋውጥ ይችላል። ቀድሞ ግን ድምጾቻቸው የተለያዩ ነበሩ።
መስመር፡ 25፦
|}
<br>
የሆይ መነሻ ከ[[ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት]] እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የሚደሰት ሰው ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የ[[ግብጽ]] [[ሀይሮግሊፍ]] ነበር፤ አጠራሩ ግን "«ቀእ"» ነበር። በግብፅ የሠሩት [[ሴማውያን]] ግን በቋንቋቸው "«"» ስላሉት፣ ይህ ስዕል "«"» ሆኖ እንዲሰማ መጣ።
<br>
{{Phoenician glyph|letname=ሆይ|archar=هـ|syrchar=SyriacHe|hechar=ה|amchar=he0|phchar=he}}
<br>
የከነዓን "«"» እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ "«"» የአረብኛም "«ሃእ"» ወለደ። ከዚህ በላይ [[የግሪክ አልፋቤት]] "«ኧፕሲሎን"» ('''Ε ε''') አባት ሆነ፤ እሱም [[የላቲን አልፋቤት]] ('''E e''') እና [[የቂርሎስ አልፋቤት]] ('''Е е''') ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ"«ሆይ"» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር <big><big> ፭ </big></big> (አምስት) ከግሪኩ '''ε''' በመወሰዱ እሱም የ"«"» ዘመድ ነው።
 
[[als:ה]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ሆይ» የተወሰደ