ከ«ኦሮምኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Map of Oromo language varieties and dialects.svg|480pxupright=1.5|thumb|የኦሮሞ ቀበሌኞች በኢትዮጵያና በኬንያ የሚያሳይ ካርታ]]
'''ኦሮምኛ''' ወይም ''አፋን ኦሮሞ'' በ[[አፍሪካ]] ደረጃ ከ[[አረብኛ]] እና [[ሃውዛኛ]] ቀጥሎ በብዛት የሚነገር ቋንቋ ነው። 263,000 የሚደርሱ ተናጋሪዎች በጎረቤት ሃገሮች [[ሶማሊያ]] እና [[ኬኒያ]] እንዳሉ ታውቋል። በአጠቃላይ ከ25 ሚሊዮን በላይ ተናጋሪዎች በኢትዮጵያ እና በኬኒያ ይገኛሉ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቋንቋውን ለመጻፍ የሚጠቀመው [[የላቲን ፊደል]] ነው። ኬንያ ውስጥ የኣሉት ኦሮሞዎች [[ኦርማ]] በሚባል የነገድ ስም ይታወቃሉ።