ከ«አጋ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Rescuing 1 sources and tagging 0 as dead.) #IABot (v2.0.9.2
Rescuing 1 sources and tagging 0 as dead.) #IABot (v2.0.9.2
 
መስመር፡ 4፦
|last=George|first=Andrew
|title=The epic of Gilgamesh: the Babylonian epic poem and other texts in Akkadian and Sumerian
|publisher=Allen Lane Penguin Press|location=London|date=1999|isbn=978-0-7139-9196-3}}</ref>ከሦስተኛም ምንጭ ''[[የቱማል ጽሑፍ]]''<ref>{{cite web |url=http://etcsl.orinst.ox.ac.uk/cgi-bin/etcsl.cgi?text=t.2.1.3# |title=ETCSLtranslation : t.2.1.3; The history of the Tummal |accessdate=2008-04-22 |archivedate=2018-09-24 |archiveurl=https://web.archive.org/web/20180924032013/http://etcsl.orinst.ox.ac.uk/cgi-bin/etcsl.cgi?text=t.2.1.3 }}</ref>፣ ጊልጋመሽ [[ኒፑር]]ን ከአጋ እንደ ያዘ መገመት ይቻላል።
 
''የሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር''፣ ''የጊልጋመሽ ትውፊት'' እና ''የቱማል ጽሑፍ'' ሁላቸው አጋ የ[[ኤንመባራገሲ]] ልጅና ተከታይ እንደ ነበር በማለት ይስማማሉ። ይህ ኤንመባራገሲ የኪሽ ንጉሥ ሲሆን ከ[[ሥነ ቅርስ]] በእውኑ እንደ ነገሠ ታውቋል። ስለዚህ አጋ እና ጊልጋመሽ እራሳቸው ታሪካዊ ነገሥታት እንደ ነበሩ ይታስባል። በአጭር አቆጣጠር ምናልባት 2370 ዓክልበ. ግድም ነገሠ። ''የሱመር ነገሥታት ዝርዝር'' ግን ለመጀመርያው ዘመን ብዙ ጊዜ የማይመስል ቁጥር አቅርቦ እንደ ሆነ፣ አጋ በኪሽ ለ625 ዓመታት እንደ ነገሠ ይላል።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/አጋ» የተወሰደ