ከ«ሉል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: Manual revert Reverted Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
የ184.22.96.111ን ለውጦች ወደ Tropicalkitty እትም መለሰ።
Tag: Rollback
 
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Sphere wireframe 10deg 6r.svg|right|thumb| 3[[ቅጥ]] ያለው ሉል በ 2 ቅጥ ሲታይ]]
በሂሳብ ጥናት '''ሉል''' ማለት ዙሪያው በትክክል ክብ የሆነ 3 ያለው የጂዖሜትሪ ፍጥረት ነው። በሌላ አተረጓጎም ሂሳባዊ ሉል በኅዋ ላይ ተንጣለው ያሉ ከአንድ መካከለኛ ነጥብ በእኩል ርቀት የሚገኙ ነጥቦች ስብስብ ነው። ይህ እኩል እርቀት የሉሉ ሲባል ሉሉን ሰንጥቀው ከሚያልፉት ቀጥተኛ መስመሮች ሁሉ ረጅም የሆነው የሉሉ ወገብ ግማሽ ነው። በሌላ ሶስተኛ አተርጓጎም ሂሳባዊ ሉል አንድን በራሱ ስናሽከረክረው የምንፈጥረው ሶስት ያለው ነገር ነው።
 
በሂሳብ ጥናት '''ሉል''' ማለት ዙሪያው በትክክል ክብ የሆነ 3[[ቅጥ]] ያለው የጂዖሜትሪ ፍጥረት ነው። በሌላ አተረጓጎም ሂሳባዊ ሉል በኅዋ ላይ ተንጣለው ያሉ ከአንድ መካከለኛ ነጥብ በእኩል ርቀት የሚገኙ ነጥቦች ስብስብ ነው። ይህ እኩል እርቀት የሉሉ [[ራዲየስ]] ሲባል ሉሉን ሰንጥቀው ከሚያልፉት ቀጥተኛ መስመሮች ሁሉ ረጅም የሆነው የሉሉ ወገብ ግማሽ ነው። በሌላ ሶስተኛ አተርጓጎም ሂሳባዊ ሉል አንድን [[ክብ]] በራሱ [[የክብ ወገብ|ወገብ]] ስናሽከረክረው የምንፈጥረው ሶስት [[ቅጥ]] ያለው ነገር ነው።
 
== የሉል ይዘት ስንት ነው? ==
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ሉል» የተወሰደ