ከ«ሉል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary Tags: Reverted Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
|||
መስመር፡ 1፦
በሂሳብ ጥናት '''ሉል''' ማለት ዙሪያው በትክክል ክብ የሆነ 3
▲በሂሳብ ጥናት '''ሉል''' ማለት ዙሪያው በትክክል ክብ የሆነ 3[[ቅጥ]] ያለው የጂዖሜትሪ ፍጥረት ነው። በሌላ አተረጓጎም ሂሳባዊ ሉል በኅዋ ላይ ተንጣለው ያሉ ከአንድ መካከለኛ ነጥብ በእኩል ርቀት የሚገኙ ነጥቦች ስብስብ ነው። ይህ እኩል እርቀት የሉሉ [[ራዲየስ]] ሲባል ሉሉን ሰንጥቀው ከሚያልፉት ቀጥተኛ መስመሮች ሁሉ ረጅም የሆነው የሉሉ ወገብ ግማሽ ነው። በሌላ ሶስተኛ አተርጓጎም ሂሳባዊ ሉል አንድን [[ክብ]] በራሱ [[የክብ ወገብ|ወገብ]] ስናሽከረክረው የምንፈጥረው ሶስት [[ቅጥ]] ያለው ነገር ነው።
== የሉል ይዘት ስንት ነው? ==
|