ከ«ውክፔዲያ:Welcome, newcomers!» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
የእመቤታችን አማላጅነት °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ነገረ እግዚአብሔር በሚገባ ለሚያውቅና ለተገነዘበ ሰው የአማላጅነት ትምህርት የሚያስደንቀውና የሚያጠራጥረው ሊሆን አይገባም። የአማላጅነት ትምህርት ከጊዜ በኃላ ድንገት የመጣ ሳይሆን በዘመነ ኦሪት በመጻሕፍተ ብሉያት በዘመነ ሐዲስ በመጻሕርተ ሐዲሳት የነበረና አሁንም ያለና ወደፊትም የሚቀጥል ነው። ያዕ. 5፥20 "ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።" 2ኛ ቆሮ. 5፥20 "በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ። እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማለድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።" ቅዱሳኑ የመለመንና የማስታረቅ ስራ ብቻ ሳይሆን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅዱሳኑ በፍጡራኑ ላይ የመፍረድ ስልጣን ስልጣ...
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 20፦
በዚህ የተበሳጨው ጠላትም በ1929 ዓ.ም ወርሃ ነሃሴ በሁሉም አቅጣጫ ጦር በማሰባሰብ ወደ ይዞራ በማቅናት ላይ እያለ በነግራዝማች አበበ መንደር ጎመርታና በሰከላ ግሽ አባይ ላይ አርበኞች ከየአቅጣጫው ተጠራርተው ድል አድርገው መልሰውታል።
 
የግራዝማች አበባ አባት በወደቁበት የጎመርታው ጦር ሜዳም አርበኞች 16 መድፍና ሁለት ሺህ ጠመንጃ መማረካቸውን፤ የተገደለው ሃማሴን የሚባለው የኢጣሊያን ሰራዊት ለቀብር እስኪታክት መደምሰሱንና ነጭ ኢጣሊያን መማረኩን ይናገራሉ። na
 
በጠላት ወረራ ዘመን አብዛኛው የጎጃም ጠቅላይ ግዛት በአርበኞች ቁጥጥር ስር ስለነበር ጠላትን ከምሽጉ ብቻ እንዲታጠር መደረጉን፣ ባንዳውም በአርበኞች ብርቱ ቅጣት መሰናዘር አለመቻሉን ያነሳሉ።