ከ«እስልምና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 5፦
<ref>{{cite book|last=Meyer|first=Ronny|year=2011|chapter=The Role of Amharic as a National Language and an African lingua franca|editor=Stefan Weninger|title=The Semitic Languages|place=Berlin|publisher=De Gruyter Mouton|pages=1212–1220}}</ref>
 
'''እስልምና''' (/ˈɪslɑːm/; አረብኛ: الإسلام, በላቲን<small>:</small> ''al-’Islām'' {{IPA-ar|ɪsˈlaːm||ar-islam.ogg|}}[ɪsˈlaːm] (listen), {{Translation|"Submission [to [[God in Islam|God]]]"}} "መገዛት ወይም መተናነስ ለ [አምላክ]") አሀዳዊ ኢብራሂማዊ እምነት ነው, በዋናነት ቁርአንን ማእከል ያደረገ እምነት ነው , ቁርአን ሀይማኖታዊ ፅሁፍ ሲሆን በሙስሊሞች ዘንድ ከአላህ ለመሀመድ(ሰ.አ.ወ) የተገለጠ ነው ተብሎ ይታሰባል, መሀመድም ዋነኛ እና የመጨረሻ እስላማዊ ነብይ ነው.ከክርስትና እምነት በመቀጠል በአለማችን በአማኝ ብዛት በሁለተኛ ረድፍ ይመደባል; ከሁለት ቢሊየን ተከታይ በላይ ; በአለም አቀፍ ደረጃ 25ፐርሰንት ይሸፍናል።እስልምና አምላክ(አላህ)(ምስጋና ይገባው) አዛኝ, አይነተኛ, ሀያል እና የሰው ልጆችን በተላያዩ ነብያት ,ሀይማኖታዊ መፅሀፍት እና ተአምራት አማካኝነት ይመራል;ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል። የመሀመድ አስተምህሮት እና ተግባራት(ሱና) ተሰብስቦ እና ተጠርዞ በሰነድ ይገኛል ይህም ሀዲስ ይባላል።ሀዲስ በሙስሊሞች ዘንድ ከቁርአን በመቀጠል ለህግ እና ለተዛማጅ አገልግሎት ይውላል።
 
2:112 እርሱ በጎ ሠሪ ኾኖ ፊቱን وَجْهَهُ ለአላህ የሰጠ أَسْلَمَ ሰው ለርሱ በጌታው ዘንድ ምንዳው አለው፡፡ በነሱም ላይ ፍርሃት የለባቸውም፤ እነሱም አያዝኑም፡፡