ከ«ፑዙር-ኒራሕ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ፑዙር-ኒራሕ''' በ''ሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር'' ዘንድ አክሻክሱመር ላዕላይነቱን በያዘበት ...»
 
Rescuing 1 sources and tagging 0 as dead.) #IABot (v2.0.8.8
 
መስመር፡ 5፦
እነዚህ ሁሉ የአክሻክ ገዦች ወይም ከንቲቦች ቢሆኑም፣ ሁላቸው በመላ ሱመር ላዕላይነቱን እንደ ያዙ አይመስልም። ከነዚህ 6 የአክሻክ ገዢዎች አንዱ ብቻ እሱም ፑዙር-ኒራሕ ከሌላ ምንጭ ይታወቃል። ሌሎቹ 5 አንዳችም ትዝታ ወይም ቅርስ አላስቀሩልንም። ስለዚህ ከ6ቱ ገዢዎች ፑዙር-ኒራሕ ብቻ የመላ ሱመር ላዕላይነት የያዘ ነበር የሚል ሀሣብ ቀርቧል።<ref>[http://www.historyfiles.co.uk/KingListsMiddEast/MesopotamiaAkshak.htm Akshak at Historyfiles]</ref>
 
ሌላው ፑዙር-ኒራሕን የሚጠቅሰው ሰነድ ''[[የባቢሎን መቅደስ ዜና መዋዕል]]'' (ወይም «የቫይድነር ዜና መዋዕል» <ref>[{{Cite web |title=ABC19 |url=http://www.livius.org/cg-cm/chronicles/abc19/weidner.html ABC19]|accessdate=2013-06-12 |archivedate=2006-02-28 |archiveurl=https://web.archive.org/web/20060228202325/http://www.livius.org/cg-cm/chronicles/abc19/weidner.html }}</ref>) የተባለው ጽላት ነው። ዜና መዋዕሉም እንዲህ ይተርካል፦
 
( <...> ጽሕፈቱ የጠፋበት ሕዋእ ለማመልከት ነው። ጽላቱ እራሱ ቅጂ ሆኖ «[ጠፍቷል]» የሚለው ማመልከቻ ቃል በጽላቱ ላይ ይታያል።)