ከ«አፍሮ እስያዊ ቋንቋዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Rescuing 1 sources and tagging 0 as dead.) #IABot (v2.0.8.8
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Afroasiatic_languages-am.svg|thumb|400px|'''የአፍሮ እስያዊ ቋንቋዎች ስፋት በአሁኑ ጊዜ''']]
 
'''አፍሮ እስያዊ ቋንቋዎች''' በሰሜን አፍሪቃና በደቡብ ምዕራብ እስያ የሚነገሩ ቋንቋዎች ቤተሰብ ሲሆን 6 ንዑሳውያን ቤተሰቦች አሉት።<ref name="አንበሴ">ዶ/ር አንበሴ ተፈራ፣ «[http://cms.education.gov.il/NR/rdonlyres/9D9F5A60-082D-4DDD-9853-A669B5B9C9E5/132239/Safa.PDF የኢትዮጵያ ብሔረሰቦችና ቋንቋዎቻቸው አጭር ቅኝት] {{Wayback|url=http://cms.education.gov.il/NR/rdonlyres/9D9F5A60-082D-4DDD-9853-A669B5B9C9E5/132239/Safa.PDF |date=20120617090119 }}»</ref> እነዚህም ጥንታዊ [[ግብጽኛ]]፣ [[በርበርኛ]]፣ [[ቻዳዊ]]፣ [[ኩሻዊ ቋንቋዎች|ኩሻዊ]] (ሐማዊ)፣ [[ኦሞአዊ ቋንቋዎች|ኦሞአዊና]] [[ሴማዊ ቋንቋዎች]] ናቸው።<ref name="አንበሴ" /> ከእነዚህ ከላይ የተጠቀሱት ውስጥ 3ቱ ማለትም ኩሻዊ (ሐማዊ)፣ ኦሞአዊና ሴማዊ ቋንቋዎች በ[[ኢትዮጵያ]] ውስጥ ይነገራሉ።<ref name="አንበሴ" /> በዕድሜ ረገድ [[ግዕዝ]]ና ግብጽኛ ጥንታዊ ቋንቋዎች ሲሆኑ፣ በኢትዮጵያ ታሪክ ኩሻዊና ኦሞአዊ መጀመርያ የገቡት፣ ሴማዊ ቋንቋዎች ከእነሱ ቀጥለው ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ናቸው።<ref name="አንበሴ" />
 
==ደግሞ ይዩ==