ከ«የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Rescuing 1 sources and tagging 0 as dead.) #IABot (v2.0.8.8
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit iOS app edit
(Rescuing 1 sources and tagging 0 as dead.) #IABot (v2.0.8.8)
 
በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስም እናምናለን። እርሱም፡ ሕይወትን የሚሰጥ፣ ከአብ የሠረፀና በነቢያት ዐድሮ የተናገረው፥ በሓዋርያት ላይ የወረደውና በኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት፡ ዓለሙን፡ በጸጋው የሞላው፡ ቅዱሱ የእውነት መንፈስ ነው። ለእርሱም፡ ከአብና ከወልድ ጋራ፡ በአንድነት እንሰግድለታለን፤ እናመሰግነዋለንም።
 
በአንዲት ቅድስት ካቶሊክ እና ሐዋርያዊት<ref>በኢ.ኦ.ተ.ቤ አገልግሎት በተጨማሪ እንዲህ ይላል፦ «ኢየሱስ ክርስቶስ፡ ጥንት፡ በቀደሙት ሰዎች ኪዳነ ልቦና በመሠረታት፥ በነቢያት ቃል ባጸናትና በሓዋርያት ጕባኤ በፈጸማት፥ ካህናት፡ የእርሱን ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም፡ ለመሥዋዕትነት በሚያቀርቡባት፥ ምእመናንና ምእመናትም፡ የመንፈስ ቅዱስን ጸጋዎች በሚቀበሉባት፡ በአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እናምናለን።» [http://www.medhanialemeotcks.org/about/our-belief/ ጸሎተ ሃይማኖት በግዕዝና በአማርኛ] {{Wayback|url=http://www.medhanialemeotcks.org/about/our-belief/ |date=20170316072644 }}</ref> ቤተ ክርስቲያን እናምናለን።
 
ኃጢኣት በሚሠረይባት፡ በአንዲት ጥምቀት እናምናለን።