ከ«መሬት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 22፦
 
== ዘመናት ==
 
=== እነዚህ የሳይንስ ሊቃውንት የይገባኛል ጥያቄዎች ትክክል ላይሆኑ ይችላሉ እና እንደ ንድፈ ሃሳብ የተከፋፈሉ እና በሁሉም ምሁራን የተስማሙበት እውነታ ወይም የአጽናፈ ሰማይ ህግ ላይሆኑ ይችላሉ። ===
የመሬትን ታሪክ በመሬት ጥናት ወይም ጂኦሎጂ በተለያዩ ዘመናት ወይም በእንግሊዝኛው ''ኢራ'' ከፋፍሎ ማየት ይቻላል። ይህም ሁሉ የሚታሰበው ከሳይንሳዊ ሊቃውንት ሃልዮ ምርመራ ዘንድ ነው። እነዚህ ዘመናት በቢሊዮን እና ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ አመታት እድሜ ያላቸው ሲሆኑ በተለያዩ አነስተኛ ዘመናት ወይም ''ፔሬድስ'' ይከፋፈላሉ። ጂኦሎጂ የመሬትን ታሪክ በአራት ዋና ዘመናት ወይም ''ኢራስ'' ከፍሎ ያያል። እነዚህም፦
* የመጀመሪያው ዘመን ወይም በእንግሊዝኛው ''Precambrian Era''
Line 28 ⟶ 30:
* አሁን ያለንበት ዘመን ወይም በእንግሊዝኛው ''Cenozoic Era'' ናቸው።
=== የመጀመሪያው ዘመን ወይም በእንግሊዝኛው ''Precambrian Era'' ===
አንዳንድ ሳይንቲስቶች እንደሚሉት የምድርን ዕድሜ እና የጊዜ ወቅቶች በንድፈ ሃሳብ ያቀረቡት: ይህ ዘመን ከ4500 ሚሊዮን አመታት በፊት ያለው የመሬት እድሜ ነው። የመሬትን ሰባት ስምንተኛ እድሜ የሚያጠቃልል ነው። ነገር ግን ስለዚህ ዘመን ዘመናዊው ሳይንስ ማወቅ የቻለው ጥቂት ነገር ብቻ ነው። በዚህ ዘመን ህይወት ያለው ነገር ለመፈጠሩ የተገኙ መረጃዎች አነስተኛ ቢሆኑም በምዕራብ [[አውስትራሊያ]] 3.46 ቢሊዮን አመታት ያስቆጠረ ህዋስ ወይም [[ባክቴሪያ]] ተገኝቷል።
 
=== ቅድመ ዘመን ወይም በእንግሊዝኛው ''Paleozoic Era'' ===
ይህ ዘመን የሚሸፍነው ከ 542 ሚሊዮን እስከ 251 ሚሊዮን አመታት በፊት ያለውን የመሬት እድሜ ነው። የተለያዩ የ[[ዓሳ]] ዝርያዎችን ጨምሮ [[ኃያል እንሽላሊት|ትላልቅ የእንሽላሊት ዘሮች]] ወይም ዳይኖሰሮች በዘመኑ መገባደጃ አካባቢ ተከስተዋል።