ከ«መሬት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 2፦
'''መሬት''' (ምልክት፦[[file:Earth symbol (fixed width).svg|16px|🜨]]) በ[[የፀሐይ ሥርዓተ ፈለክ|ሥርዓተ ፀሐይ]] ውስጥ ከ[[ፀሐይ]] ባላት ርቀት ሶስተኛ (3ኛ) በግዝፈት ደግሞ ከ[[ፕላኔት|ፕላኔቶች]] ሁሉ አምስተኛ ግዙፍ የሆነች ፈለክ ናት። በግዝፈት እና በይዘት [[ቋጥኛዊ ይዘት ያላቸው ፕላኔቶች|ቋጥኛዊ ይዘት ካላቸው]] ወይንም በ[[እንግሊዝኛ]]ው ''ተሬስትሪያል '''ፈለኮች''''' ከሚባሉት የመጀመሪያውን ደረጃ ትይዛለች። በተለምዶ '''[[ምድር|ዓለም]]''' ወይም '''ምድር''' እየተባለች ትጠራለች። በሳይንሳዊ የተለምዶ ስም ደግሞ «ሰማያዊዋ ፕላኔት» እየተባለች ትጠራለች። ይህች ፕላኔት [[የሰው ልጅ]]ን ጨምሮ ለብዙ ሚሊዮን ዝርያዎች መኖሪያ ናት። ከምድር ብዛት (ከ[[ላይ አፈር]]) አትክልት ሁሉ እየበቀሉ ሲሆን ለሰው ልጅና ለእንስሳ ያስፈለጉት [[እህል]]፣ [[ፍራፍሬ]]፣ [[መድኃኒት|መድኃኒቶችና]] ሌሎችም ሁሉ ታስገኛለች። ይህም የታወቀች ብቸኛዋ ህይወት ያለው ነገር መኖሪያ ያደርጋታል። ስለዚህ ነው በተለያዩ እምነቶች ዘንድ ምድራዊት እማማችን የተባለች።
 
«አብርሃማዊ» በተባሉት [[ሃይማኖት|ሃይማኖቶች]] (በተለይ [[ክርስትና]]፣ [[እስልምና]]ና [[አይሁድና]]) ቅዱሳን መጻሕፍት እንደሚሉ፣ መጀመርያ ፪ ሰዎች [[አዳም]]ና [[ሕይዋን]] ከ[[ኤደን ገነት]] ወጥተው የሰው ልጅ ታሪክ ከ6 ሺህ አመታት በላይ ብዙ አይሆንም። ከዚያ አስቀድሞ በገነት ያለፈው ዘመን ልክ ባይቆጠረም፣ ፍጥረቱ ከነምድርና ፀሐይ በ፯ «ጧቶች»ና «ምሽቶች» እንደ ተፈጸመ ስለሚባል፣ ባንድ ሳምንት ውስጥ እንደ ሆነ የሚያምኑ አሉ።አሉ።ይሁን ሆኖምእንጂ ምድርናሳይንቲስቶች ፀሐይምድር በሥፍራቸውከ4.6 ሳይቀመጡቢሊዮን እነኚህዓመታት «ቀኖች»በፊት በእርግጥእንደተፈጠረች የመሬት ፳፬ ሰዓት ቀኖች ነበሩ ማለት ያስቸግራል። ከተፈጠረች ያስቆጠረችው ዓመት በውል ባይታወቅምይናገራሉ፣ነገር ግን በጊዜያችንይህ ባሉትበኬንት ሳይንሳዊሆቪንድ ዘዴዎችሳይንቲስቶች ባኩልአጥብቆ የመሬትውድቅ አማካይየተደረገበት እድሜየይገባኛል ወደጥያቄ 4ነው።<ref>[https://www.6youtube.com/watch?v=shyI-aQaXD ቢሊዮን ዓመታት ገደማ ይጠጋል። ከዚያን ጊዜ ወዲህ በ1 ቢሊዮን [[ዓመትhttps://www.youtube.com/watch?v=shyI-aQaXD0]] ውስጥ ህይወት ያለው ነገር መኖሩ ይታሥባል።</ref>
 
== የመሬት ውስጣዊ ክፍል ==