ከ«የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
rv?
Tag: Manual revert
Fixed typo
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit iOS app edit
መስመር፡ 1፦
{{infobox|abovestyle=background:#FFBF00|above='''የንቅያ የሃይሚኖት ፀሎት'''|image=[[ስዕልFile:Nicaea icon.jpg|320px|thumb]]
|caption=|headerstyle=background:#FFBF00|header1=የክርስትና እምነት መግለጫ የተመሠረተበት ጉባዔ|headerstyle=background:#FFBF00|header8=<span style="color:#FFBF00">
</span>|label1=|data1=|label2=ሰብሳቢ|data2=ፃድቁ ንጉሥ ቆስጥንጢኖስ |label3=የተወሰነበት ቀን|data3=፴፲፸፪ ዓ.ም|label4=የተሰበሰቡት ሊቃነ አበው ብዛት|data4=፫፲፰ ሊቃነ አበው|label5=ቦታው|data5=በንቅያ ቁስጥንጥኒያ|label6=የሚከበርበት ቀን|data6=[[ኅዳር ፱]] ቀን በመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን|label7=|data7=|captionstyle=|header5=}}
'''የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት''' በአብዛኞቹ አብያተ ክርስቲያናት የሚቀበል የ[[ክርስትና]] እምነት መግለጫ ነው።
 
እንዲያውም የዛሬው ጸሎት ከ[[ንቅያ ጉባኤ]] በኋላ፣ በ[[ቁስጥንጥንያ ጉባኤ]] የተዘጋጀው ነው። ሁለተኛው ጉባኤ አንዳንድ ቃላት በተለይም ስለ መንፈስ ቅዱስ በይበልጥ የሚገለጽ ቋንቋ ጨመረ። በመጀመርያውም እትም፣ መጨረሻው ዓረፍተ ነገር ሀረ ጤቆች ይወገዙ ይል ነበር፤ በዚህ ፈንታ አዲሱ ጸሎተ ሃይማኖት የ[[ጥምቀት]]፣ [[የሙታን ትንሳኤ]]ና ዘላለም ሕይወት እምነቶች ይጠቅሳል።
 
ከ372 ዓም ጀምሮ እስካሁን በምንም ሳይቀየር በ[[ተዋሕዶ]]፣ [[ምሥራቅ ኦርቶዶክስ]]፣ [[ሮማን ካቶሊክ]]ና [[ፕሮቴስታንት]] አብያተ ክርስቲያን ሁሉ በሙሉ ይቀበላል። [[ሞርሞኖች]] ወይም [[የይሆዋ ምሥክሮች]] ግን [[ሥላሴ]]ን የማይቀበሉ እምነቶች ናቸው።
 
==የሃይማኖት ጸሎት (የተሻለው 372 ዓ.ም. ቁስጥንጥንያ እንደ ተዘጋጀ)==