ከ«ስዊድን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 25፦
 
[[መደብ:ስዊድን|*]]
'''ስዊድን''' (ወይም '''የስዊድን ግዛት''') በሰሜን አውሮፓ ክፍል ያለች ሀገር ናት። ይህችም ሀገር የስካንዲኒቭያ እና የኖርዲክ ሀገራት ዋነኛ አባል ናት። [[ስቶክሆልም]] ዋና ከተማዋ ሲሆን 10.4 ሚልየን የሚያክል ህዝብ የሚኖሩባት ሀገር ናት። ይህም ከኖርዲክ ሀገራት ትልቁን ድርሻ ስትይዝ 25.5% የሚያክሉ ህዝብ ትንሽ ይዘት አላቸው።
 
ከብዙ ዘመናት በኋላ የወድቁት ጀርመናዊ ጎሳዎች ጊት እና ስዊድስ የተባሉ ሁለት የህብረተሰብ ክፍሎች በቫይኪንግ ዘመን ተመሰረቱ። ጣኦታዊውና ሰይጣናዊው የቫይኪን ዘመን በ12ተኛው ክፍለ ዘመን ሲያበቃ ስዊድን እንደ አንድ ሉአለዊ ሀገር መሆን ጀመረች። በ14ተኛው ክፍለ ዘመን አንድ ሶስተኛው የሚያክሉ የስዊድን ስካንዲኒቭያ ክፍል በጥቁር ሞት የተጠቃበት ግዜ ነው። በተጨማሪም የሃንሲቲክ ሊግ ሀገሪቱን ሲመራ ትልቅ ቀውስ አጋጥሟታል። ይህም የካልማር ህብረት በ1397 ዓም ሲመሰረት ሲዊድን በ1523 ዓም ከአባልነቱ ልትለቅ ችላለች። በሰላሳ አመት ጦርነት ስዊድን ለፕሮቴስታን ወገን ስትቆም በተከታታይነት የስዊድን ግዛት ሊቋቋም ችሏል።