ከ«የጣልያን ታሪክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
-+DSC 0772 (49257971536).jpg
መስመር፡ 10፦
 
በአስራ አንድኛው ክ/ዘመን በባህር ዳርቻ ያሉ የመንግስት ይዞታዎች እነ [[ቬኒስ]] Venice; [[ፒዛ]] Pisa በተጋድሎም ከ[[ባይዛንቲን]]፤ ከ[[አረቦች]]፤ ከ[[ኖርማን]] እንዲሁም በ[[ንግድ]] ፤በ[[መርከብ]] አገልግሎት፤ በ[[ባንክ]] ግልጋሎት፤ [[ካፒታሊዝም]]ን ከመጀመረም ጀምሮ በልፅገው ከ[[ሜዲትራኒአን]] እስከ የምስራቁ አለም ድረስ ያለውን የንግድ መስመር መቆጣጠር ችለው ነበር።
[[File:TheDSC city0772 of Venice(49257971536).jpg|thumb|የጣልያን አስደናቂ የሕንጻ ጥበብ]]
 
በ[[ዘመነ ተህድሶ]] [[:en:Renaissance|Renaissance]](የ[[ሳይንስ]]፤ የ[[ስነ ጥበብ]]፤ የምርምር እና ሰውን ማዐከል ባደረገ ጥበብ) ጣልያን እና የተቀረው አውሮፓ ወደ ዘመናዊነት ገቡ። በዚህም ወቅት የጣልያን ባህል አበበ ። የባህል እና የጥበብ ብቅ ብቅ ማለት የህዳሴው ዘመን መሰረት ከጣልያን ነው ምክንያቱም በታዋቂዎቹ የንግድ ከተሞች በተገኘው ሀብት እና ተፅእኖ ባላቸው የቤተሰብ ስርዐት ጥበቃ ለምሳሌም የ[[ሜዲሲ]] ቤተሰብ እና በ[[ኮንስታንቲኖፖል]] መወረር ምክንያት ከ[[ግሪክ (አገር)|ግሪክ]] የፈለሱት ወይንም የተሰደዱት ምሁሮች ምክንያት ነው። ትላልቅ ከተሞች በመስፋፋት [[ሲኞሪ]] የተባሉ በነጋዴ ቤተሰብ የሚመሩ እና ክልላዊ ስረወ መንግስት ያላቸውን አስተዳደሮች መፍጠር ቻሉ።