ከ«ጁፒተር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''ጁፒተር'''፡ (ምልክት፦[[File:Jupiter symbol (fixed width).svg|16px|♃]]) [[መሬት]] በምትገኝበት ማለትም [[ሚልክ ዌይ]] ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ [[ፕላኔት]] ነው። ይህ ፈለክ ከ[[ፀሐይ]] ባለው ርቀት 5ኛ ( አምስተኛ ) ነው። ከበፊቱ [[ኣጣርድ|ሜርኩሪ]]፣ [[ቬነስ]]፣ [[መሬት]] እና [[ማርስ]] የተባሉ ፈለኮች ይገኛሉ። ኸበስተኋላው ደግሞ [[ሳተርን]]፣ [[ኡራኑስ]]፣ [[ነፕቲዩን]] እና [[ፕሉቶ]] የተባሉት ይገኛሉ።
[[ስዕል:600px-Jupiter.jpg|thumb|right]]