ከ«እስራኤል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
የተሳሳተ መረጃና አስተያየት መር ፅሁፍ
Tags: Undo በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 34፦
የእስራኤል "ቤዚክስ ሎው" (መሰረታዊ ህግ) የሚደነግገው አይሁዶች እስራኤልን እንደሚመሯትና ሉዐላዊ ሀገር እንደሆነች ነው።
 
እስራኤል አሁን ሃያላን ሀገር ናት። እስራኤል ትእቢተኛና እራስ ወዳድ ሃገር ከሆነች ከጥንት ዘመን ጀምሮ ነው። አይሁዶች በመሰረታቸው ልክ እንደ ምእራብያውያን መንግስት የራሳቸው የሆነ አምባገነናዊ /ሰይጣናዊ የአለም መንግስት መመስረት ይፈልጋሉ። አይሁዶች እየሱስ ክርስቶስን በመስቀል ክርስትና ላይ ትልቅ ዘበት አሳድረዋል። በተጨማሪም በአለም ላይ ክርስቲያንን አጥፍቶ የሰለሞን ቤተ መቅደስ በማስገንባት ሰይጣንን ለማስመለክ የመጨረሻው አላማቸው ነው። ነገር ግን በራሳቸው ችሎታ ብቻ ሳይሆን በምዕራብያውያን እገዛ መሰረት የኒው ወርልድ ኦርደር ስርአትን በአለም ላይ እየመሰረቱ ይገኛሉ።
እስራኤል አሁን ሀያል ሀገር ሆናለች። እስራኤል በማንም ሀገር እንድትደፈር አትፈቅድም። ብዙ ጊዜ የራሷን ጥቅም በሚያስከብሩ መርሆች ላይ ብቻ ጥገኛ ናት። በተለይም አይሁድ ጠል በሆነው የናዚ ስርአት የተነሳ ብዙ ሚልየን ሕዝቧ እንዳለቀባት ይታወቃል። ከዚያ ወዲህ የአይሁድ ሕዝብ ዳግመኛ ጨርሶ እንዳይጠፋ ሌት ተቀን እንደ ንስር አይኗን ወርውራ በሁሉም ቦታዎች ጆሮዋን አቁማ ትሰልላለች። በሌላ አገር የሚኖር ማንም የአይሁድ ዜጋ በሌላ ይሁዲ ባልሆነ ሰው ጥቃት ቢደርስበት እስራኤል በቀላሉ የምታየው ጉዳይ አይደለም። ከፍተኛ ዋጋ ትጠይቅበታለች እንጂ። ካልሆነም ደግሞ በራሷ መንገድ ተጉዛ አይቀጡ ቅጣት ትቀጣዋለች።
 
እስራኤል እጅግ ሴረኛ የሆነች ሃገር ናት። ሮክፌለር የተባሉ የከበርቴ ቤተሰብ የእስራኤልና የምዕራብያን አላማ ለማሳካት በውስጥ ለውስጥ ይሰራሉ። እስራኤል ዘረኛ የሆነች ሀገር ናት። የዝዮኒዝምን አላማ በመጠቀም የአይሁድ ዘሮች ከሁሉም ዘር ይበልጣል ትላለች። እስራኤል የኦኢሲዲና [[ኒው ወርልድ ኦርደር (ሴራ)|የኒው ወርልድ ኦርደር]] አባል ናት።
አይሁዶች ሰው ወዳድ ሕዝብ ቢሆኑም ክርስቲያኑ ክርስቲያን ባለመሆናቸው ሲጠላቸው ሙስሊሙም እስላም ባለመሆናቸው ይጠላቸዋል። ይህም የሆነው ምርጡ ሕዝብ ለምን የኛን እምነት አላመነም የሚል ቁጭት ይዟቸው ነው። አይሁዶች ግና የራሳቸው እምነት አላቸው። ያን እምነት ያገኙትም በአደባባይ በሲናይ ተራራ ከአምላካቸው ከተቀበሉበት ጊዜ አንስቶ ነው። አይሁዶች ምንም እንኳን ብዙ ሕዝቦች ሊያጠፏቸው ቢሞክሩም ከዚያ ጥፋት አምልጠው ያንኑ እምነታቸውን ዛሬ ድረስ ጠብቀው በማቆየት ትልቅ ሚና ተጫውተዋል። እምነታቸው ለክርስቲያኖችም ሆነ ለሙስሊሞች መሰረት ነውና።
 
==ደግሞ ይዩ==