ከ«እግዚአብሔር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
እንቶ ፈንቶ
እግዚ ማለት ገዢ ሲሆን ብሄር ማለት ስብሰባ ወይም አካባቢ /አገር ማለት ነው።
Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
 
መስመር፡ 1፦
'''እግዚአብሔር''' የ[[ግዕዝ]] ቋንቋ ቃል ሲሆን ትርጓሜውም ''[[እግዚእ]]'' ማለት ገዢ ወይም ጌ<!-- እግዚአብሔር ቃሉ እውነት ነው ግእዝ ሲሆን ትርጉሙም እግዚ ገዥ ወይም ጌታ አብ አባት ሔር ቸር የሚሉትን 3 ቃላት የያዘ ሲሆን በአንድ ላይ ቸር አባት ጌታ ነው እንጅ የመጀመሪያው የቀዳማዊ ሚኒሊክ ትርጉም ሲሆን የምድር ብቻ ጌታ ሳይሆን የሰማዩም ጌታ ነው የብሔር ገዥ በሚለው ትርጉም እግዚአብሔር በቀዳማዊ ሚኒሊክ ተቆጥቶ ያለእድሜው በጥልጣሎች በ39 አመቱ እንዲገደል አድርጓል። ምንጭ መጽሀፈ አብርሂት በመሪራስ አማን በላይ። -->ታ ሲሆን፤ ''ብሔር'' ማለት ደግሞ የሰውስብሰባ ስብስብ/ብሄር ወይም አገር ማለት ነው። የተሟላ ትርጉም ፡ የብሔር ገዢ ከሁሉ በላይ የሆነ ፡ [[ጠፈር|ዓለም]]ን የፈጠረ ፡ ብቸኛ አለቃ ማለት ነው።
 
የ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] ክፍሎች የተጻፉት በሶስት ቋንቋዎች ሲሆን የመጀመሪያው ክፍል በ[[ዕብራይስጥ]]ና በ[[አረማይክ]] እንዲሁም የኋለኛው በ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] መሆኑ ይታወቃል። እግዚአብሔር በሚለው የግዕዝ ቃል የተተካው ስም በዋነኞቹ እና በመጀመሪያዎቹ ቅጅዎች የፈጣሪን ስም የሚወክሉት አራት የእብራይስጥ ፊደላት (יהוה) ተጽፎ የነበረ ሲሆን አጠራራቸውም '''ዮድ ሄ ዋው ሄ''' ነው። በቀድሞ ዘመን ተነባቢዎች ብቻ የሚጻፉ ሲሆን አናባቢዎችን የሚጨምረው አንባቢው በመሆኑ በዘመናችን የእነዚህን አራት ፊደላት ትክክለኛ አነባበብ በእርግጠኛነት የሚያውቅ የለም። ሆኖም ወደ ትክክለኛው በእጅጉ የሚቀርቡ ሁለት የ[[አማርኛ]] አጠራሮች ይገኛሉ። እነሱም [[ይሖዋ]] እና ያህዌህ የሚሉት ሲሆኑ በ1879 የአማርኛ ትርጉም መፅሓፍ ቅዱስ አንድ ጊዜ (ይሆዋ)፣ በ1941 ትርጉም ሁለት ጊዜ (ያህዌ) አንዲሁም በአዲሱ መደበኛ ትርጉም እጅግ በርካታ ቦታ ላይ ([[ያህዌ]]) በሚል ተጽፈው ይገኛሉ።