ከ«ውክፔዲያ:መፈተኛው፡ቦታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
የኢትዮ አብዱራህማን የዲን ተኮር ወርክሽት ቁ-1
አበበ የሚል hፁሁፍ ብዙ ግዜ በቢረሳው አንለይአማርኛ ክፈለ ትምህርት ውስጥ የሚገባ የሰው ስም ነው
ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ምረጡ
መርከብ ማን ሰራውአበበ
የነብዩ ሱ.ዐ.ወ. ሱሀቦችን ወደ ኢትዮጵያ እየመራ የመጣው ሱሀባ ማን ይባላል ።
ሀ. ጃእፈር ለ. አዩብ
ሐ. ቢላል መ. መለስ የለም
2. የቁርአን አንድ ሶስተኛ የሚባለው ሱራ ማን ይባላል።
ሀ. ሱራ አል በቀራ ለ. ሱራ አል ፋቲሀ
ሐ. ሱራ አል ኢኽላስ መ. ሱራ አል ከህፍ
3. ከነብዩ ሱ.ዐ.ወ. ሀዲሶች ውስጥ በርካታ ሀዲሶችን የመዘገበው ሱሀባ ማን ይባላል ።
ሀ. አቡ ሁረይራ ለ. ቢላል
ሐ. ኡመር ኢብኑል ኸጧብ መ. ጃእፈር
4. ለወርቅ የሚሰጠው ዘካ ምን ያክል ነው። በፐርሰንት(%)
ሀ. 25 ፐርሰንት(%) ለ. 2.5 ፐርሰንት(%)
ሐ. 25.5ፐርሰንት(%) መ. 50 ፐርሰንት(%)
5. ነብዩ ዒሳ(ዐ.ሠ) የወረደው መፅሀፍ ምን ይባላል።
ሀ. ተውራት ለ. ኢንጂል
ሐ . ቁርአን መ. ዙቡር
6.ዝናብን የሚያወርደው መላኢክ ማን ይባላል።
ሀ. አቲድ ለ. ነኪር
ሐ. ጅብሪል መ. ሚካኢል
7.ቁርአንን ያወረደው መላኢክ ማን ይባላል።
ሀ. ነኪር ለ. ሙንከር
ሐ. ጅብሪል መ. አቲድ
8. በጀት ውስጥ ፆመኞች ብቻ የሚገቡባቸው በሮች ስንት ናቸው።
ሀ. አራት ለ. ሁለት
ሐ. ሶስት መ. አምስት
9. ረመዳን ሲመጣ................ ይሆናል ።
ሀ. ሰይጣን የሚታሰር
ለ. የጀነት በሮች የሚከፈቱ
ሐ. የጀሀነም በሮችየሚዘጉ
መ. ሁሉም
10. የነብዩ ሙሳ(ዐ.ሠ) ሀገራቸው የት ነበር።
ሀ. እስራኤል ለ. ግብፅ
ሐ. መዲና መ. መካ
11.በቁርአን ውስጥ አጭሩ ሱራ ማን ይባላል ።
ሀ. ሱራ አልካውሰር ለ. ሱራ አል ኢኽላስ
ሐ. ሱራ አል ዐስር መ. ሱራ አል ቁረይሽ
12.ነብዩ ሰ.ዐ.ወ. የእናት ጡት የጠቡት ከስንት ሴት ነው።
ሀ. ከ2 ሴት ለ. ከ3 ሴት
ሐ. ከ4 ሴት መ. ከ5 ሴት
13. ነብዩ ሰ.ዐ.ወ. ያገቡት በስንት አመታቸው ነው ።
ሀ. በ20 አመታቸው ለ. በ26 አመታቸው
ሐ. በ25 አመታቸው መ. በ30 አመታቸው
14. ነብዩ ሰ.ዐ ወ. እናታቸው የሞቱባቸው በስንት አመታቸው ነው።
ሀ. በ4 አመታቸው ለ. በ9 አመታቸው
ሐ. በ7 አመታቸው መ. በ6 አመታቸው
15.ለመጀመሪያ ጊዜ የነብዩ ሰ.ዐ.ወ.ን ዲን የተቀበለች ሴት ማን ትባላለች።
ሀ. አኢሻ ለ. ከድጃ
ሐ. ዘይነብ መ. ፋጢማ
 
አዘጋጅ አብዱራህማን ዑመር