ከ«ፕሉቶ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
በስዕል Pluto_bident_symbol_(fixed_width).svg ፈንታ Image:Pluto_symbol_(fixed_width).svg አገባ...
መስመር፡ 1፦
'''ፕሉቶ'''፡ ([[File:Pluto bident symbol (fixed width).svg|16px]]) [[ምድር|መሬት]] በምትገኝበት ማለትም [[ሚልክ ዌይ]] ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ [[ፕላኔቶች|ፕላኔት]] ነው። ይህ ፕላኔት ከ[[ፀሐይ]] ባለው ርቀት 9ኛ ( ዘጠንተኛ ) ነው። ከበፊቱ ሁሉም ፕላኔት ማለትም [[ኣጣርድ]]፣ [[ቬነስ]]፣ [[ምድር|መሬት]]፣ [[ማርስ]]፣ [[ጁፒተር]]፣ [[ሳተርን]]፣ [[ኡራኑስ]] እና [[ነፕቲዩን]] ይገኛሉ። በዚህም ርቀቱ ትክክለኛ ምስሉ አሁን ባለው ቴክኖሎጂ ሊገኝ አልቻለም። ከዚህ በስተቀኝ የሚገኘው ምስል በጊዜው ባለው ከፍተኛ ቴክኖሎጂ የተገኘ ነው። ከዚህ በላይ የጠራ ምስል ሊገኝ አልቻለም። ራሳቸውን ችለው በ[[ፀሐይ]] ዙሪያ ሊንቀሳቀሱ የሚያስችላቸው ይዘት ያላቸው ወይንም በእንግሊዝኛው ''ድዋርፍ ፕላኔትስ'' ከሚባሉ አካላት አንዱ ነው። ይህ አካል ፕላኔት መሆኑ የተረጋገጠው በቅርብ ጊዜ ነው።
[[ስዕል:Pluto by LORRI and Ralph, 13 July 2015.jpg|thumb|right|ፕሉቶ]]