ከ«ቅዱስ መርቆሬዎስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Added content
(Fixed grammar)
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit iOS app edit
(Added content)
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
ይህ ታማኝ ምስክርነት የሰጠ ሰማዕት ወላጆቹ ጣዖት የሚያመልኩ አረማውያን ነበሩ።ከጊዜ ወደ ጊዜ የክርስትና እምነት እየተስፋፋ ስለ ሄደ ቤተሰቦቹም ክርስቲያኖች ሆነዋል።
እሱም ካደገ በኋላ ተምሮና አምኖ ተጠመቀ ስመ ጥምቀቱም መርቆሬዎስ ተባለ ።
<h5>ለምን መከራን ተቀበለ?</h5>
1, ስለመንግስተ ሰማያት ሐዋ14÷22
2, ሃይማኖትን ለመመስከር ማቴ10÷32
3, አርአያ ለመሆን
4, እውነትን በሐሰት መለወጥ ስላልፈለገ
2ተኛ ቆሮ 5÷13
 
==ስለመርቆሬዎስ በአጭሩ==
2

edits