ከ«ኖቪያል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
Tag: Reverted
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Otto Jespersen.jpg|thumb|right|150px|ኦቶ የስፐርሰን፣ የኖቪያል ፈጣሪ]]
'''ኖቪያል''' ('''Novialnovial''') በ[[ኦቶ የስፐርሰን]] በ[[1920]] ዓ.ም. የተፈጠረ [[ሰው ሠራሽ ቋንቋ]] ነው። ቃላቱ በተለይ ከ[[ጀርመንኛ]]ና ከ[[ሮማንስ ቋንቋዎች]] የተመሠረተ ነው። የስፐርሰን በ[[1935]] ዓ.ም. ሲሞቱ ሀሣቡ በሥራ እንዳይውል ተደረገ። በ[[1980]]ዎቹ ግን ከ[[ኢንተርኔት]] የተነሣ አዲስ ትኩረት ተሰጥቶታል። እንደ [[ኤስፔራንቶ]] ፈጣሪ ዛምንሆፍ ሳይሆኑ የ[[ዴንማርክ]] ዜጋ የሆኑ አቶ የስፐርሰን ባለሙያ የቋንቋ ሊቅ ነበር። በሌሎች ሠው ሠራሽ ቋንቋዎች የተገኘው ቅጥ የሌለው ዘዴ አልወደዱም። ስለዚህ በቋንቋ ጥናት መርሆች ላይ የተመሠረተ ቋንቋ ለመፍጠር ጣሩ።
 
===ተውላጠ ስም===