ከ«አምበሾክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: Reverted Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Newcomer task
አንድ ለውጥ 367630 ከS-yarb (ውይይት) ገለበጠ ... info is totally "off-topic' for this article (ያልተያየዘ መረጃ)
Tag: Undo
 
መስመር፡ 1፦
[[File:Soursop fruit.jpg|200px|thumb|የአምበሾክ ፍሬ]] '''አምበሾክ''' ([[ሮማይስጥ]]፦ ''Annona muricata'') ከ[[ሜክሲኮ]] እስከ ስሜናዊ [[ደቡብ አሜሪካ]] ድረስ የሚገኝ [[ሁሌ ለምለም]] ቅጠለ ስፋፊ አባባማ ዛፍ አይነት ነው። ከዚህ ደግሞ ዛሬ በ[[ፊልፒንስ]]ና በደቡብ-ምሥራቅ [[እስያ]] ይበቅላል። [[ኢትዮጵያ]]ም ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። በጣም በሞቀ አገር ስለሚበቅል ከ3 ሴንቲ ግሬድ በታች ሊኖር አይችልም።
[[File:Soursop fruit.jpg|200px|thumb|የአምበሾክ ፍሬ]] የጉራጌ ብሔረሰብ በዋናነነት በጉራጌ ዞን ውስጥ የሚኖር ሲሆን፣ የብሔረሰቡ አባላት በተለያየ የሥራ መስክ ተሰማርተው በአዲስአበባ እና በአጎራባች አካባቢዎች እንደሚኖሩ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ የኮንታ ብሔረሰብ የሚገኝበት አካባቢ አብዛኛው ሜዳማ ሲሆን በከፊሉ ተራራማና ሸለቆ የሆነ መልክአ ምድራዊ ገጽታ ሲኖረው የብሔረሰቡ የኢኮኖሚ መሠረት የሆነው ንግድ እርሻና ከብት እርባታ ሲሆን፣ የተወሰነው የኀብረተሰብ ክፍል የተለያዩ የዕደ ጥበብ ምርቶች በማካሄድና በማምረት የዕለት ተዕለት ሕይወቱን ይመራል፡፡እንደ 1999 ህዝብና ቤት ቆጠራ መረጃ የኮንታ ህዝብ ብዛት 3.5 ሚሊየን በላይ መሆኑን የሚጦቅም ብሆንም በተጨባጭ የዞኑ ህዝብ ብዛት ከ9.000,000-10.000,000 እንደ ማይተናነስ አሁን ካለው የህዝብ አሰፋፈር ሳምፕል ቆጠራ መረዳት ይቻላል ። በወቅቱ ካለው የመሠረተ ልማት እጥረትና ከመሬት ወጣ ገብነት እንዲሁም አብዛኛው የማህበረሰብ ክፍል ከዞኑ ውጭ አዲስአበባ እና ኦሮሚያ አካባቢ ስለሚኖር የ1999 መረጃ የተዛባና የአከባቢው የህዝብ ቁጥር መረጃ የማይገልፅ ነው ። በመሆኑም በዞኑ በአሁኑ ሰዓት ያለው ህዝብ ቁጥር ከሌላ አከባቢ መተው ከሰፈሩ ሰፋሪዎች ጋር ከ11.000,000 በላይ ይገመታል ።
 
ፍሬውን መብላት ከባድ ሆኖ አብዛኛው ጊዜ ለጭማቂ ይጠቅማል። ብዙ [[ካርቦሃይድሬት]] በተለይም [[ፍሩክቶስ]] አለበት። ደግሞ [[ቪታሚን-ሲ]]፣ [[ቪታሚን-ቢ1]]፣ [[ቪታሚን-ቢ2]]፣ ይበዛሉ። ፍሬው፣ ዘሩ፣ እና ቅጠሉ በተገኝባቸው አገሮች እንደ ተፈጥሮአዊ መድኅኒት ይጠቅማል። ከዚህ በላይ በአንዳንድ ትንተና ዘንድ የዛፉ ቅጠልና ግንድ የ[[ነቀርሳ]] (ካንሰር) ህዋስ እንደሚያጥፋ ችሎታ አለው።
 
{{መዋቅር}}