ከ«ግብፅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
No edit summary
Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 39፦
ግብፅ የክልል ሀያላን የሆነች ሀገር ናት። የግብፅ ህዝቦች ምንም እንኳን ፈሪሃ እግዚአብሄር ያደረባቸው ሀይማኖተኛ ቢሆኑም፣ ከምዕራብያውያን ጋር በመተባበር አዲሱን አምባገነናዊ የአለም መንግስት ለመመስረት እየነደፉበት ይገኛሉ። በተጨማሪም ግብፅ የሰሜን ምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አጠቃላይ ፓለቲካ ለመቆጣጠርና ሀያልነቷን ለማጠናከር ከአሜሪካ ጋር እየሰራችበት ይገኛል።
 
ግብፅ በታሪክ ታዋቂ ጥንታዊ ሀይማኖት የነበራት ሲሆን ይህም ሀይማኖት ከጥንቆላና፣ መናፍስትን ከመሳብ ጋር ተያያዥነት አለው። ስለሆነም የግብፅ ሀይማኖት በምዕራብያውያን ዘንድ እጅግ ተወዳጅነት ያገኘ ሆኗል። ፍሪሜሰንሪ የተባለው ሰይጣናዊው ድርጅት የጥንታዊቷን ግብፅ ስልጣኔ በመጠቀም እንደራሱ ጥበብ በመጠቀምበማዋል ታላቋን የሮማ (ምዕራብያውያን) ስልጣኔ አስነስቷል። ይህም ለሚያመጡት አምባገነናዊው የሰይጣን መንግስት ለመመስረት ሲባል ነው። ግብፅ የ[[ኒው ወርልድ ኦርደር (ሴራ)|ኒው ወርልድ ኦርደር]]፣ የአፍሪካ ህብረት እና የአረብ ሊግ አባል ናት።
 
== ታሪክ ==