ከ«ግብፅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 34፦
 
 
 
ግብፅ የመጀመሪያ ቀደምት ስልጣኔ ያላት ሀገር ናት። ከ3000 ዓዓ የተነሳው ጥንታዊ የግብፅ ስልጣኔ፣ በስነ ቅርፅ፣ ኪነጥበብ፣ ምህንድስናና ቴክኖሎጂ የላቀ ሲሆን በቡዙ ስነ ቅሪትና ሳይንሳዊ ምርምር ላይ የዋለ ነው። በተጨማሪም ግብፅ ለሶስት ሺህ አመት በዘውዳዊ ግዛት ስትመራ ነበር። በ3150 ዓዓ ንጉስ ሜኔስ የግብፅ የተዋሀደ ስልጣኔ አስጀመረ። የታላቁ ጊዛው ፒራሚድ በ2600 ዓዓ በአራተኛው የግብዕ ስርወ መንግስት ፈርኦን በነበረው ኩፉ የተገነባ ሲሆን፣ በአለም አንደኛ የሆነ የቱሪስት መስህብነት ያለው ሀውልት ነው። ነገር ግን ይህ ፒራሚድ በወቅቱ የነበሩት የፈርኦኖች ሰይጣንን ማምለኪያ እና መናፍስት የመጥሪያም ሀውልት መሆኑም ይታውቃል። ይህ ሀውልት ለተጓዳኝ የሮማ ወይም የአሁኑ ምዕራብያውያን ስልጣኔ ተረፈ ምርት ሆኖ እያገለገለ ነው። በተጨማሪም የምዕራብያውያን አጋንንታዊ ማምለኪያ ምልክት ሊሆን ችሏል። ኢሉሚናቲ እና አሜሪካ በማህተሟ ላይ በመጠቀም የሚመጣውን ሰይጣናዊው አምባገነናዊው የአለም መንግስት የሚመኙበትን ዘዴ ያሳያል። ግብፅ በጥንት ዘመን የክርስትና ቁንጮ የሆነች ሀገር ነበረች፣ ነገር ግን በ7ተኛው ክፍለ ዘመን እስልምና ሲስፋፋ ወዲያውኑ የእስላም ሀገር ሆናለች። ግብፅ በ1922 ዓም ከእንግሊዝ ቀኝ ግዛት ስትወጣ፣ ከእስራኤል ጋር ብዙ የድንበር ጦርነት አድርጋልች። በ1978 ዓም፣ ግብፅ የጋዛን ግዛት በመተው እስራኤል እንደሀገር እንደሆነች ተገነዘበች። ከዛም በኋላም ግብፅ በብዙ የፓለቲካ አለመረጋጋት አሳልፋለች። ከ2011 ዓም አብዮት ጀምሮ ግብፅ በግማሽ የርዕሰ ብሄር አስተዳደር ትመራለች። የግብፅ ያሁኑ ፕሬዝዳንት አብዱል ፋታህ ኢል ሲዝ በብዙ ሀያሲያን አምባገነናዊ አመራር እንዳለው ተናግሯል።
 
ግብፅ የክልል ሀያላን የሆነች ሀገር ናት። የግብፅ ህዝቦች ምንም እንኳን ፈሪሃ እግዚአብሄር ያደረባቸው ሀይማኖተኛ ቢሆኑም፣ ከምዕራብያውያን ጋር በመተባበር አዲሱን አምባገነናዊ የአለም መንግስት ለመመስረት እየነደፉበት ይገኛሉ። በተጨማሪም ግብፅ የሰሜን ምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አጠቃላይ ፓለቲካ ለመቆጣጠርና ሀያልነቷን ለማጠናከር ከአሜሪካ ጋር እየሰራችበት ይገኛል።
 
ግብፅ በታሪክ ታዋቂ ጥንታዊ ሀይማኖት የነበራት ሲሆን ይህም ሀይማኖት ከጥንቆላና፣ መናፍስትን ከመሳብ ጋር ተያያዥነት አለው። ስለሆነም የግብፅ ሀይማኖት በምዕራብያውያን ዘንድ እጅግ ተወዳጅነት ያገኘ ሆኗል። ፍሪሜሰንሪ የተባለው ሰይጣናዊው ድርጅት የጥንታዊቷን ግብፅ ስልጣኔ በመጠቀም እንደራሱ ጥበብ በመጠቀም ታላቋን የሮማ (ምዕራብያውያን) ስልጣኔ አስነስቷል። ይህም ለሚያመጡት አምባገነናዊው የሰይጣን መንግስት ለመመስረት ሲባል ነው። ግብፅ የ[[ኒው ወርልድ ኦርደር (ሴራ)|ኒው ወርልድ ኦርደር]]፣ የአፍሪካ ህብረት እና የአረብ ሊግ አባል ናት።
 
== ታሪክ ==