ከ«D» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ጽሑፉ በ«መደብ:የላቲን አልፋቤት» ተተካ።
Tags: Replaced Reverted Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
አንድ ለውጥ 367537 ከ2603:8081:1106:1B00:7C4C:3168:7BD1:B4E5 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
መስመር፡ 1፦
{{ላቲንፊደል}}[[ስዕል:Latin alphabet Dd.svg|thumbnail|220px]]

'''D''' / '''d''' በ[[ላቲን አልፋቤት]] አራተኛው ፊደል ነው።

{| class="wikitable"
|- style="background-color:#EEEEEE; text-align:center;"
! ግብፅኛ
''ዐእ''
! ቅድመ ሴማዊ
''[[ዳሌት]]''
! የፊንቄ ጽሕፈት
''ዳሌት''
! የግሪክ ጽሕፈት
''[[ደልታ]]''
! ኤትሩስካዊ
D
! ጥንታዊ ላቲን
D
|- style="background-color:white; text-align:center;"
|<hiero>O31</hiero>
|[[ስዕል:Proto-semiticD-02.png]]
|[[ስዕል:PhoenicianD-01.png|35px]]
|[[ስዕል:Delta uc lc.svg|65px]]
|[[ስዕል:EtruscanD-01.svg|30px|35px]]
|[[ስዕል:RomanD-01.svg|30px|35px]]

የ«D» መነሻ ከ[[ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት]] «[[ዳሌት]]» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የደጃፍ ስዕል መስለ። ተመሳሳይ [[የግብጽ ሀይሮግሊፍ]] ነበር። ቅርጹ ከዚያ በ[[ፊንቄ]] ([[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]]) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በ[[ግሪክ አልፋቤት]] «[[ደልታ]]» (Δ δ) ደረሰ። የነዚህ ፊደላት ሁሉ ድምጽ «ድ» ነው።

በ[[ግዕዝ]] [[አቡጊዳ]] ደግሞ «ደ» («[[ድንት]]») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ዳሌት» ስለ መጣ፣ የላቲን 'D' ዘመድ ሊባል ይችላል።
{{Commonscat}}

[[መደብ:የላቲን አልፋቤት]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/D» የተወሰደ