ከ«ኢየሱስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tag: Manual revert
መስመር፡ 1፦
{{infobox|abovestyle=background:#BCD4EC|above=የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ|image=[[File:እየሱስ ክርስቶስ.jpg|thumb|center]]|caption=|headerstyle=background:#BCD4EC|header1=ወልድ ዋህድ |header10=
“ኢየሱስ” የሚለው ስም “የህ-ሹአ” יְהוֹשׁוּעַ በቀዳማይ ዕብራይስጥ፣ “የሽ-ሹአ” יֵשׁוּעַ‎ በደኃራይ ዕብራይስጥ፣ “ዒሣ” عِيسَى በቀዳማይ ዐረቢኛ፣ “የሡዕ” يَسُوع በደኃራይ ዐረቢኛ፣ “ዔሣዩ” ܝܫܘܥ በዐረማይክ፣ “ኤሱስ” Ἰησοῦς በግሪክ ሰፕቱአጀንት ሲሆን ትርጉሙ “የሕ መድኃኒት ነው” ማለት ነው፥ “የሕ” ወይም “ያሕ” יָהּ‎ የቴትራግራማተን ምጻረ-ቃል ሲሆን ለፍጡራን ስም በመነሻ ቅጥያ አሊያም በመድረሻ ቅጥያ ሆኖ ይመጣል። ይህ “ኢየሱስ” የሚለው የፍጡር ስም የናዝሬቱ ኢየሱስ ከመፀነሱ በፊት ብሉይ ኪዳን ላይ ለብዙ ሰዎች ስም ሆኖ ያገለግል ነበር፥ ከዚያ መካከል የነዌ ልጅ ኢየሱስ ነው፦
|label2=የተወለደው|data2='''[[ቤተ አማኑኤል|በ፩ኛው ዓ.ም. በቤተልሔም]]'''
ዓመተ ምሕረትም ስለሱ ተቆጠረ|label3=የእናት ስም|data3='''[[ማርያም]]'''
[[ስዕል:እመብርሃን.png|68px]]|label4=የአባት ስም|data4=እግዚአብሔር አብ (ያሳደገው ቅዱስ ዮሴፍ እንደ አባት)
በሰማይ መንፈሳዊ እናት በምድር ሥጋዊ አባት የለውም|label5=ዓመታዊ ዋና በዐላት|data5=፱ሲሆኑ ዋና ዋናዎቹ
'''[[ገና]]''' (ልደት)
'''[[ጥምቀት]]'''
'''[[ስቅለት]]'''
'''[[ትንሳዔ]]''' (ፋሲካ) |label6=ያደገበት ቦታ|data6=ናዝሬት-ገሊላ |label7=ያረፈው|data7=በ፴፫ኛው ዓ.ም. በ'''[[እየሩሳሌም]]''' [[ስዕል:እየሱስ መስዋት.jpeg|142px]]|label8=ከሙታን ተለይቶ የተነሳው|data8=ባረፈ በ፫ኛው ቀን በእየሩሳሌም|label9=የሚመለከው|data9=በመላው የክርስትና ሃይማኖት እምነት ተከታይ ሕዝብ <ref> በፕዪው የጥናት መዐከል መሠረት : በ፳፻፲፭ ዓ.ም. በተደረገው ግምት የዓለም ክርስቲያን ሕዝብ በ፳፻፶ ዓ.ም. ወደ ፫ቢሊዮን ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል </ref>
|captionstyle=|data11=[[ስዕል:ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መሰቀል.webm|200px|center|thumb|ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መሰቀል ። [[ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መሰቀል |''አድናቆት ለkiduel channel'']]]]|header12=|journal=}}
[[ስዕል:Jesus bahirdar.JPG|thumb|160px|በ14ኛው ከፍለ ዘመን መሰራቱ የሚታመን የእየሱስና የማሪያም ምስል ፣ በተጨማሪ ይህ ስዕል '''[[እቴጌ ምንትዋብ]]''' ለ'''[[ማርያም]]'''ና ለልጇ '''[[እየሱስ ክርስቶስ]]''' ስትሰግድ ለራሷ ማስታወሻ ያሣለችው ስዕል ነው።]]
'''ኢየሱስ''' (በ[[ዕብራይስጥ]]: ሲጻፍ '''ישוע '''፣ ሲነበብ፡ የሹዓ፣ ትርጉሙም፡ የሚያድን ማለት ነው) የ[[ክርስትና]] ሃይማኖት መሰረት ነው። '''[[ክርስቶስ]]''' ማለት በ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] ቋንቋ Χριστός ነው፤ ይህም ''[[መሢሕ]]'' ማለት ነው (በዕብራይስጥ ''ማሺያሕ'' ወይም 'የተቀባ' ማለት ሲሆን በተጨማሪም
[https://saintmariamogt.freevar.com/html1 አማኑኤል] ይባላል ትርጉሙም እግዚአብሔር ከኛ ጋር ሆነ) ማለት ነው ።

የግዕዝ እትም፦
ዘኍልቍ 11፥28 ወይቤሎ ኢየሱስ ዘነዌ ዘይቀውም ቅድሜሁ ለሙሴ ዘውእቱ ኅሩዩ ይቤሎ እግዚእየ ሙሴ ክልኦሙ።
ትርጉም፦
“ከልጅነቱ ጀምሮ የሙሴ አገልጋይ የነበረው የነዌ ልጅ ኢየሱስ፦ ጌታዬ ሙሴ ሆይ፥ ከልክላቸው አለው።”
ዕብራይስጥ፦
וַיַּעַן יְהוֹשֻׁעַ בִּן-נוּן, מְשָׁרֵת מֹשֶׁה מִבְּחֻרָיו–וַיֹּאמַר: אֲדֹנִי מֹשֶׁה, כְּלָאֵם.
ግሪክ ሰፕቱጀንት፦
καὶ ἀποκριθεὶς ᾿Ιησοῦς ὁ τοῦ Ναυὴ ὁ παρεστηκὼς Μωυσῇ, ὁ ἐκλεκτός, εἶπε· κύριε Μωυσῆ, κώλυσον αὐτούς.
ግዕዙ “ኢየሱስ” እንዳለው፣ ዕብራይስጡ “የህ-ሹአ” יְהוֹשֻׁ֣עַ እንዳለው፣ የግሪኩ ሰፕቱጀንት “ኤሱስ” Ἰησοῦς እንዳለው አንባቢ ልብ ይለዋል። በተመሳሳይም የአዲሱ ኪዳን ግሪክ ኮይኔ ሐዋ 7፥45 ላይ የነዌ ልጅን “ኤሱስ” Ἰησοῦς ብሎ አስቀምጦታል፦
ἣν καὶ εἰσήγαγον διαδεξάμενοι οἱ πατέρες ἡμῶν μετὰ Ἰησοῦ ἐν τῇ κατασχέσει τῶν ἐθνῶν ὧν ἐξῶσεν ὁ θεὸς ἀπὸ προσώπου τῶν πατέρων ἡμῶν ἕως τῶν ἡμερῶν Δαυείδ·
Act 7፥45 Which also our fathers that came after brought in with Jesus into the possession of the Gentiles, whom God drave out before the face of our fathers, unto the days of David. (King James version)

እየሱሰ በ[[ክርስትና]] ሃይማኖት አንድ አምላክ ከሚሆኑት [[አብ]] [[ወልድ]] [[መንፈስ ቅዱስ]] ማለትም [[ሥላሴ|ከሥላሴ]] አንዱ ወልድ እሱ ነው ፤ ይህም ወልድ ፣ '''[[ማርያም|ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም]]''' ተወልዶ
ዐማርኛው ላይ “ኢያሱ” እያሉ ሊያስቀይሱ ቢሞክሩም እንግሊዝኛው ላይ ሳያቅማሙ እንቅጩን ፍርጥ አርገው “Jesus” ብለው አስቀምጠውታል፥ ይህ ስም አዲስ ኪዳን ላይም ለብዙ ሰዎች ስም ሆኖ ያገለግል ነበር።
[[ስዕል:01jesusbirthaimated.gif|160px|thumb|የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትና ጥምቀት ]]
፨ ሲጀመር “ኢየሱስ” የሚለው የፍጡር ስም ባይሆን ኖሮ ፈጣሪ፣ ነቢያት እና ሐዋርያት ለፍጡራን ስም አርገው አይጠቀሙም ነበር።
እንደ ሰው በምድር ተመላልሶ የአባቱን መንግሥት አስተምሮ ለሰው ልጅ መዳን ሲል ራሱን አሳልፎ የሰጠ በመጨረሻም ከሞት ተነስቶ '''[[መንፈስ ቅዱስ]]''' እንዲተካው አድርጎ ወደ ሰማይ አርጎ በአባቱ ቀኝ የተቀመጠ ይህን ዓለም ለመፍረድ ዳግም ምፃቱ የሚጠበቅ አምላክ እና ፈጣሪ ነው ። ስለኢየሱስ የበለጠ ለመረዳት [[አዲስ ኪዳን]]ን በተለይ '''[[ወንጌል]]ን''' በአራቱ ሐዋርያት ፣ [[የማርቆስ ወንጌል|በቅዱስ ማርቆስ]] ፣[[የሉቃስ ወንጌል|ቅዱስ ሉቃስ]] ፣ [[የዮሐንስ ወንጌል|ቅዱስ ዮሐንስ]] ፣ [[የማቴዎስ ወንጌል|ቅዱስ ማቴዎስ]] የተፃፈውን ያንብቡ ።

፨ ሲቀጥል እራሱ ፈጣሪ አብሮት ያልነበረው ከጊዜ በኃላ የፍጡር ስም ይጠቀማል ብሎ ማሰብ ዘበት ነው።
[http://medhanealem.freetzi.com/home.html ከድረ ገጾቹ አንዱን ለመመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ]
፨ ሢሰልስ ናዝሬት ላይ ከማርያም የተወለደው ልክ እንደ እስማኤል በመልአክ ከጊዜ በኃላ የወጣለት ስም ነው፦
[[ስዕል:ዖሳህና.png|thumb|160px|ክርስቶስ በኣሕያ ውርንጫ ላይ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ]]
ዘፍጥረት 16፥11 የእግዚአብሔር መልአክም አላት፦ እነሆ አንቺ ፀንሰሻል፥ ወንድ ልጅንም ትወልጃለሽ፤ ስሙንም እስማኤል ብለሽ ትጠሪዋለሽ፥ እግዚአብሔር መቸገርሽን ሰምቶአልና።

ስለዚህ የናዝሬቱ ኢየሱስ ከመወለዱ በፊት “ኢየሱስ” የሚለው የፍጡር ስም ከሆነ ኢየሱስን ማምለክ እራሱ ሺርክ ነው።

እንዲሁም አንዳንድ ሃይማኖቶች ደግሞ የ[[እግዚአብሔር]] መልዕክተኛ ነው ሲሉ አንዳንዶቹ ደግሞ ነቢይ ነው ብለው ያምናሉ።
ነጥብ ሁለት
“ክርስቶስ”
በብሉይ ግሪክ ሰፕቱጀንት ላይ “ክርስቶስ” χριστός የሚለው እና በብሉይ ዕብራይስጥ ማሶሬቲክ ላይ “መሢሕ” מָשִׁיחַ‎ የሚለው የማዕረግ ስም ትርጉሙ “የተቀባ” ማለት ሲሆን ይህ ስም ለነቢያት፣ ለካህናት እና ለነገሥታት የሚያገለግል የፍጡር ስም ነው፦
1ኛ ሳሙ 12፥3 እነሆኝ በእግዚአብሔር እና “በመሲሑ” מְשִׁיח֗וֹ ፊት መስክሩብኝ የማንን በሬ ወሰድሁ?

==ስምና ልደትተጨማሪ ማስረጃ==
ዕብራይስጡ፦
«ኢየሱስ» የሚለው ስም ፦ በ[[ግሪክኛ]] «ኤሱስ» Ἰησοῦ በቀዳማይ እብራይስጥ «ያህሹአ» יְהוֹשֻׁעַ ፣ በደሃራይ እብራይስጥ «ያሱአ» יֵשׁוּעַ ፣ በ[[አረማይክ]] «ዔሳዩ» ܝܫܘܥ ፤ በቀዳማይ [[አረብኛ]] «'''[[ዒሳ]]'''» عيسى ፤ በደሃራይ አረቢኛ «የሱዐ» يسوع ሲሆን ትርጉሙ ከእብራይስጥ «[[ያህዌ]] መድሃኒት ነው» ማለት መድኃኒያለም የሚል ፍቺ አለው፤ በተለይ ኢየሱስ ሰዎች ሲጠሩበት የነበረ የሰው ስም መሆኑን ለማሳየት ለሌሎች ሰዎች አገልግሎት ላይ ውሏል።
הנני ענו בי נגד יהוה ונגד משיחו את שור מי לקחתי וחמור מי לקחתי ואת מי עשקתי את מי רצותי ומיד מי לקחתי כפר ואעלים עיני בו ואשיב לכם׃
ግሪክ ሰፕቱጀንት፦
ἰδοὺ ἐγώ, ἀποκρίθητε κατ᾿ ἐμοῦ ἐνώπιον Κυρίου καὶ ἐνώπιον χριστοῦ αὐτοῦ· μόσχον τίνος εἴληφα ἢ ὄνον τίνος εἴληφα ἢ τίνα κατεδυνάστευσα ὑμῶν ἢ τίνα ἐξεπίεσα ἢ ἐκ χειρὸς τίνος εἴληφα ἐξίλασμα καὶ ὑπόδημα; ἀποκρίθητε κατ᾿ ἐμοῦ, καὶ ἀποδώσω ὑμῖν.
እዚህ አንቀጽ ላይ በግሪኩ ሰፕቱጀንት “ክርስቶስ” χριστός እና በዕብራይስጡ ማሶሬቲክ “መሢሕ מָשִׁיחַ‎ ነቢዩ ሳሙኤል ንጉሥ ሳኦልን የጠራበት ስም መሆኑ አንባቢ ልብ ይለዋል። ፈጣሪ ቀቢ ከሆነ ተቀቢ ፍጡር ነው፥ እግዚአብሔር ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ ስለቀባው እግዚአብሔር አምላኩ ቀቢ ኢየሱስ ተቀቢ ነው፦
ሐዋ 10፥38 እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም “ቀባው”፥
ዕብራውያን 1፥9 ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ “እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ”፥ ይላል።

'''የ[[ማርያም]] ልጅ ኢየሱስ''' ከሌሎች ኢየሱሶች ለመለየት ባደገበት አገር ስም በ[[ናዝሬት]] '''የናዝሬቱ ኢየሱስ''' ይባላል፦ ሉቃስ 18፥37።
ስለዚህ ኢየሱስ ሆነ ክርስቶስ የፍጡራን የተፀውዖ ወይም የማዕረግ ስም ከሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጡር ነው። ፍጡር ደግሞ በምንም መልኩ አይመለክም፥ ፍጡርን ማምለክ በራሱ ሺርክ ነው። ይህ ዓይን ያስፈጠጠ እና ጥርስ ያስገጠጠ ኩፍር ነው፥ እነዚያ የፈጠራቸውን አምላክ አሏህን እርሱ የመርየም ልጅ አልመሲሕ ነው ያሉ በእርግጥ ካዱ፦
5፥17 እነዚያ አላህ እርሱ የመርየም ልጅ አልመሲሕ ነው ያሉ በእርግጥ ካዱ፡፡ لَّقَدْ كَفَرَ الَّذِينَ قَالُوا إِنَّ اللَّهَ هُوَ الْمَسِيحُ ابْنُ مَرْيَمَ

ከዚህም በቀር «ኢያሱ» (ወይም በግዕዝ «ኢየሱስ»፣ በግሪክ «ኢዬሶውስ»፣ በዕብራይስጥም «ያህሹዓ») የተባሉት ሌሎች ግለሠቦች ከ[[ብሉይ ኪዳን]] እና ከ[[አዲስ ኪዳን]] ማየት ይቻላል፦
አሏህ ሂዳያህ ይስጣቸው! ለእኛም ጽናቱን! አሚን።

* 1. [[የነዌ ልጅ ኢየሱስ]] - በ[[ሙሴ]] ዘመን ይኖር የነበረ ፍጡር ሰው ነው።
* 2. [[የኢዮሴዴቅ ልጅ ኢየሱስ]] - በ[[ሐጌ]] ዘመን ይኖር የነበረ ፍጡር ሰው ነው።
* 3. [[ኢዮስጦስ ኢየሱስ]] - የ[[ጳውሎስ]] ባልደረባ ነው (ቆላ.4:10-11)።

እንደ ክርስትና እምነትና ወንጌሎች ኢየሱስ ከ[[ድንግል ማርያም]] እና ከ[[መንፈስ ቅዱስ]] በ[[ቤተ ልሔም]]፣ [[ይሁዳ]] ተወለደ። ሳዱላዋ ማርያምና እጮኛዋ [[ዮሴፍ (የማርያም ባል)|ዮሴፍ]] ለሕዝብ ቁጠራ በይሁዳ ስለ ተገኙ የቤት መጻተኞች ሆነው በ[[ጋጣ]] ተኝተው ነበር፤ ኢየሱስም በ[[ግርግም]] የተኛ እንጂ አልጋ አልነበረም። [[ገሊላ]] ግን በስሜን እስራኤል ወይም [[ሰማርያ]] ቤተሠቡ የተገኙበት ኢየሱስም የታደገበት ሀገር ነበረ።
“አንትሮፖቶኮስ” ἄνθρωποτόκος ማለት “ወላዲተ ሰብእ” ማለት ነው፥ በግዕዝ “ሰብእ” ማለት “ሰው” ማለት ሲሆን “ወላዲተ ሰብእ” ማለት “የሰው ወላጅ” ማለት ነው። ማርያም “ወላዲተ ሰብእ” ወይም “እመ ሰብእ” ናት፥ ማርያም ፀንሳ የወለደችው ሰው ነው። ይህም ሰው ኢየሱስ ሲሆን ከእርሷ ሰው የሆነ ነው፦
ገላትያ 4፥4 ነገር ግን የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር “ከ-ሴት የተወለደውን” ከሕግም በታች የተወለደውን ልጁን ላከ። ὅτε δὲ ἦλθεν τὸ πλήρωμα τοῦ χρόνου, ἐξαπέστειλεν ὁ Θεὸς τὸν Υἱὸν αὐτοῦ, γενόμενον ἐκ γυναικός, γενόμενον ὑπὸ νόμον,

== የኢየሱስ ጥቅሶችና ትምህርቶች==
“የተወለደው” ተብሎ የተቀመጠው ቃል “ጌኖሜኖን” γενόμενον ሲሆን “ጊኖማይ” γίνομαι ማለትም “ሆነ” ወይም “ተወለደ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “የሆነውን” ማለት ነው፥ ኢየሱስ ከማርያም ሰው መሆኑን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። “ከ” የሚለው መስተዋድድ መነሻ ቅጥያ ሆኖ የገባበት “ሴት” ሌላ ጥቅስ ላይ “ዘር” ተብላለች፦
[[ስዕል:Turiner Grabtuch Gesicht negativ klein.jpg|160px|thumb|ኢየሱስ በመቃብሩ ተብሎ የሚታመነው [[የቶሪኖ ከፈን]] ፎቶ ኔጋቲቭ]]
ሮሜ 1፥3 ይህም ወንጌል በሥጋ “ከ-ዳዊት ዘር ስለ ተወለደ” ..ስለ.. ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። περὶ τοῦ Υἱοῦ αὐτοῦ τοῦ γενομένου ἐκ σπέρματος Δαυεὶδ κατὰ σάρκα,
[[ቤተክርስቲያን]] ቅዱስ ብላ የምትጠቀምባቸው ፬ መጻሕፍት [[ወንጌሎች]] '''በ[[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴዎስ]]፣ [[የማርቆስ ወንጌል|ማርቆስ]]፣ [[የሉቃስ ወንጌል|ሉቃስ]]ና [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ]]''' እንደተጻፉት የኢየሱስን ትምህርትና ከሞላ ጐደል የሕይወት ታሪኩን ይገልጻሉ።

በነዚህ ወንጌሎች መሠረት ኢየሱስ ሲያስተምር ብዙ ጥቅሶች ይገኛሉ። ለምሳሌ፦
“ጌኖሜኖዩ” γενομένου ማለት “ስለ ተወለደ” “ስለ ሆነ” ማለት ነው። ፈጣሪ የሚያስሆን አድራጊ ሲሆን “ማስሆን” እና “ማድረግ” ደግሞ ገቢር ግሥ”active verb” ነው፥ ኢየሱስ የሚሆን ተደራጊ ሲሆን “መሆን” እና “መደረግ” ደግሞ ተገብሮ ግሥ”passive verb” ነው። ፈጣሪ ነገርን ሁሉ የሚያስሆን አድራጊ ከሆነ ፍጡር ሁሉ የሚሆን ተደራጊ ነው፥ ኢየሱስ ሰው “መሆኑ” በራሱ ፍጡሩነቱን ያሳያል።
“ሴት” በሚለው “የዳዊት ዘር” በሚል ተለዋዋጭ መምጣቱ በራሱ ማርያም የዳዊት ዘር መሆኗን እና ልጇ ከእርሷ ሰው መሆኑን እና መወለዱን ፍንትው አድርጎ ያሳያል። “ከ-ሴት የተወለደ” “ከ-ዳዊት ዘር የተወለደ” ተለዋዋጭ ቃል ናቸው፥ ኢየሱስ ከዳዊት ዘር የሆነ እና ከዳዊት ዘር የመጣ ሰው ነው፦
2 ጢሞቴዎስ 2፥8 ከዳዊት ዘርም “የሆነውን” ኢየሱስ ክርስቶስን አስብ!።
ዮሐንስ 7፥42 ክርስቶስ ከዳዊት ዘር ዳዊትም ከነበረባት መንደር ከቤተ ልሔም እንዲመጣ መጽሐፍ አላለምን? አሉ።
ሐዋ. ሥራ 13፥23 “ከ-ዚህም ሰው ዘር” እግዚአብሔር እንደ ተስፋው ቃል ለእስራኤል መድኃኒትን እርሱም ኢየሱስን “አመጣ”።

:«የአሕዛብ አለቆች እንዲገዙአቸው፡ ታላላቆቹም በላያቸው እንዲሠለጥኑ ታውቃላችሁ። በእናንተስ እንዲህ አይደለም...» (ማቴ 20፡25)
“ሰው” የተባለው ዳዊት ሲሆን ከዳዊት ዘር እግዚአብሔር ኢየሱስን ካለመኖር ወደ መኖር አመጣ፥ አምጪ አንድ እግዚአብሔር ሲሆን መጪ ኢየሱስ ነው። መጽሐፍ ክርስቶስ ከዳዊት ዘር እንዲመጣ ተናግሯል፥ ክርስቶስ ከማርያም የተጸነሰ የማኅፀኗ ፍሬ ነው፦
ማቴዎስ 1፥20 “ከ-“እርሷ የተፀነሰው” ከመንፈስ ቅዱስ ነውና።
ሉቃስ 1፥42 “የ-ማኅፀንሽም ፍሬ” የተባረከ ነው።

በዚሁ ጥቅስ ኢየሱስ [[ዓለም (ሃይማኖት)|ዓለሙን]] እንደ ገለበጠ ተብሏል። በዚያን ጊዜ [[ይሁዳ]] በባዕድ አረመኔ ሕዝብ ከባድ ገዥነት ሥር ነበረችና፣ የአይሁዶች ሊቃውንት ከትንቢት የተነሣ ከ[[ሮሜ]] ዕጅ የሚያድናቸውን መሢሕ ይጠብቁ ነበር። ይህ አይነት ትንቢት ቢገኝም ኢየሱስ ያንጊዜ በጦርነት ስላላነሣ የአይሁድ መሪዎች ሊቀበሉት ፈቃደኛ አልነበሩም።
“ከ” የሚለው መስተዋድድ “እርሷ” በሚለው ላይ መነሻ ቅጥያ ሆኖ መምጣቱ ፅንሱ ከእርሷ መሆኑን ያስረዳል፥ “የ” የሚለው አገናዛቢ ዘርፍ “ማኅፀንሽ” በሚለው ቃል ላይ መነሻ ቅጥያ ሆኖ መምጣቱ ኢየሱስ ከእርሷ የተገኘው ፍሬ መሆኑን አመላካች ነው። ከቤተ ልሔም የወጣው እና የመጣው ይህ ፍሬ አወጣጡ ከአዳም ጀምሮ ነው፦
ሚክያስ 5፥2 ከአንቺ ግን አወጣጡ “ከቀድሞ ጀምሮ” ከዘላለም የሆነ፥ በእስራኤልም ላይ ገዥ የሚሆን ይወጣልኛል።

ደግሞ «እግዚአብሔር ምኑን ይፈልጋል?» ለሚለው ለዘመናት [[ፍልስፍና]] ጥያቄ በመመልስ ኢየሱስ በ[[ብሉይ ኪዳን]] [[ትንቢተ ኢሳይያስ]] ውስጥ ይህን መልስ አገኝቶ ብዙ ጊዜ ያጠቁመው ነበር፦
“ዘላለም” የሚለው የዕብራይስጡ ቃል “ኦህላም” עוֹלָ֗ם ሲሆን አላፊ ወይም መጻኢ “ውስን ጊዜን” ለማመልከትም አገልግሎት ላይ ይውላል፥ ለምሳሌ፦
ዘጸአት 21፥6 ወደ ደጁም ወደ መቃኑ አቅርቦ ጆሮውን በወስፌ ይብሳው፤ “ለዘላለምም” לְעֹלָֽם ባሪያው ይሁን።

:«ምሕረት እፈልጋለሁ እንጂ መሥዋዕት አይደለም።»
ባሪያ ለጌታ ባሪያ የሚሆነው ጌታው በሕይወት እስካለ አሊያም ባሪያው እስኪሞት ድረስ ሆኖ ሳለ ይህ ያልተወሰነ ጊዜ ለመግለጽ “ዘላለም” የሚለው ቃል ገብቷል፥ በተመሳሳይም ወደ ኃላ ያለው አባቶች ይኖሩበት የነበረው የቀድሞ ዘመን ዘላለም ተብሏል። “ከቀድሞ ጀምሮ” ማለት “ከዱሮ ዘመን ጀምሮ” ማለት ሲሆን ሰው በምድር ላይ ከተቀመጠ ጀምሮ ማለት ነው፦
ኢዮብ 20፥4 “ሰው በምድር ላይ ከተቀመጠ ከዱሮ ዘመን ጀምሮ”።
ሚክያስ 7፥20 ከቀድሞ ዘመን ጀምረህ ለአባቶቻችን የማልህላቸውን እውነት ለያዕቆብ፥ ምሕረትንም ለአብርሃም ታደርጋለህ።

ለሚሰሙት ተከታዮቹ ግን አዲስ ጥያቄ ጠየቃቸው፣ እንዲህ ሲል፦
መሢሑ ሰው በምድር ላይ ከተቀመጠ ከዱሮ ዘመን ጀምሮ አወጣጡ ከያዕቆብ፣ ከይሁዳ፣ ከእሴይ ወዘተ ..የተመዘዘ ነው፦
ዘኍልቍ 24፥17 ከያዕቆብ ኮከብ “ይወጣል”።
ዘኍልቍ 24፥19 ከያዕቆብም “የሚወጣ” ገዥ ይሆናል።
ዕብራውያን 7፥14 ጌታችን ከይሁዳ ነገድ “እንደወጣ” የተገለጠ ነውና።
ኢሳይያስ 11፥1 ከእሴይ ግንድ በትር “ይወጣል”።

:«ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?» (ማርቆስ 8:36)
ሌዋውያን ከአብርሃም ወገብ እንደወጡ ሁሉ መሢሑም ከዳዊት ወገብ የወጣ ፍሬ ነው፦
ዕብራውያን 7፥5 “ከአብርሃም ወገብ ቢወጡ”፥ ከእነርሱ አሥራትን በሕግ እንዲያስወጡ ትእዛዝ አላቸው።
መዝሙር 132፥11 እግዚአብሔር ለዳዊት በእውነት ማለ አይጸጸትምም፥ እንዲህ ብሎ፦ “ከወገብህ ፍሬ” በዙፋንህ ላይ አስቀምጣለሁ”።
ሐዋ. ሥራ 2፥30 ነቢይ ስለ ሆነ፥ “ከወገቡም ፍሬ” በዙፋኑ ያስቀምጥ ዘንድ እግዚአብሔር መሐላ እንደ ማለለት ስለ አወቀ።

በወንጌላት በኩል እጅግ በርካታ ተመሳሳይ ትምህርቶች በቀላሉ ሊነቡ ይቻላል።
ከእሴይ ግንድ የወጣው ይህ መሢሕ ከሥሩ ቁጥቋጦ ሆኖ ወጥቷል፥ መሢሑ ከእሴይ ሥር የተገኘ የዳዊት ሥር እና ዘር ነው፦
ኢሳይያስ 11፥1 ከእሴይ ግንድ በትር ይወጣል፥ “ከሥሩም” ቍጥቋጥ ያፈራል።
ራእይ 22፥16 እኔ “የዳዊት ሥር እና ዘር” ነኝ።

ደግሞ ይዩ፦
ሌዋውያን ከአብርሃም ወገብ የወጡት በዘር ሐረግ አርገው ከያዕቆብ እንደሆነ ሁሉ ኢየሱስም ከቀድሞ ጀምሮ ከአባቶች ወገብ ሥር የወጣው በማርያም የዘር ሐረግ ነው። ክርስቶስ ከአባቶች በስጋ መጣ፦
* [[አባታችን ሆይ]] ያስተማረው የክርስትና ጸሎት
ሮሜ 9፥5 አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ።
* [[ወርቃማው ሕግ]] የ[[ሕገ ወንጌል]] መሠረት
1 ዮሐንስ 4፥3 ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከአምላክ አይደለም።

ክርስቶስ በሥጋ ከአባቶች እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከአምላክ አይደለም። ስለዚህ ማርያም ፍጡር ስለሆነች ከእርሷ የተፈጠውም ሰው ፍጡር ነው፥ መለኮት ስለማይፈጠር እናት፣ መነሻ እና ጅማሮ የለውም፦
ሃይማኖተ አበው ዘአቡሊዳስ ምዕራፍ 39
“ወሥጋሰ ፍጡር ውእቱ በውስተ ማሕፀን፥ ወመለኮትሰ ኢፍጡር”።
ትርጉም፦
“ሥጋ በማሕፀን ውስጥ የተፈጠረ ነው፥ መለኮት ፍጽሞ ያልተፈጠረ ነው”።

ቁርኣን ዒሣ ከመርየም የተፈጠረ የመርየም ልጅ እንደሆነ ቁልጭ አርጎ ይናገራል፥ ይህ የመርየም ልጅ ዒሣ ነው፡፡ ያ ስለ እርሱ የሚከራከሩበት እውነተኛ ቃል ነው፦
19፥34 ይህ የመርየም ልጅ ዒሣ ነው፡፡ ያ ስለ እርሱ የሚከራከሩበት እውነተኛ ቃል ነው፡፡ ذَٰلِكَ عِيسَى ابْنُ مَرْيَمَ ۚ قَوْلَ الْحَقِّ الَّذِي فِيهِ يَمْتَرُونَ

እዚህ አንቀጽ ላይ “ፊ” فِي የሚለው መስተዋድድ “ዐን” عَنْ ማለትም “ስለ”about” በሚል የመጣ ነው፥ ስለ ዒሣ የሚከራከሩበትን ነገር አሏህ በቁርኣኑ የነገረን ሁሉ እውነተኛ ቃል ነው። በትንሳኤ ቀን እየተከራከሩ በሚወዛገቡት ነገር አሏህ ይፈርዳል፦
3፥55 ከዚያም መመለሻችሁ ወደ እኔ ነው፥ በእርሱ ትለያዩበትም በነበራችሁት ነገር በመካከላችሁ እፈርዳለሁ፡፡ ثُمَّ إِلَيَّ مَرْجِعُكُمْ فَأَحْكُمُ بَيْنَكُمْ فِيمَا كُنتُمْ فِيهِ تَخْتَلِفُونَ

== ኢየሱስ ማን ነውባጭሩ ==
Line 103 ⟶ 59:
ከዚህ በላይ ስለ ኢየሱስ ማንነት ብዙዎች አብያተ ክርስትያናት [[አዲስ ኪዳን|ከአዲስ ኪዳን]] ጠቅሰው እንደሚያስተምሩት የሚከተለውን እንረዳለን

==1. ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው==
“ቴኦቶኮስ” Θεοτόκος ማለት “ወላዲተ አምላክ” ወይም “የአምላክ ወላጅ” ማለት ነው፥ “ቴኦማተር” Θεομήτηρ ማለት ደግሞ “እመ አምላክ” ወይም “የአምላክ እናት” ማለት ነው። ድንግል ማርያም በጉባኤ ደረጃ “የአምላክ ወላጅ” እና “የአምላክ እናት” የተባለችው የአሌክሳንድያው ኤጲጵ ቆጶስ ቄርሎስ ይመራው በነበረው በኤፌሶን ጉባኤ በ 431 ድኅረ-ልደት ነው፥ ከዚያ በፊት ግን በግለሰብ ደረጃ በ189 ድኅረ-ልደት ኢራኒየስ፣ በ217 ድኅረ-ልደት ሂፓይተስ፣ በ305 ድኅረ-ልደት የአሌክሳንድሪያው ጴጥሮስ፣ በ350 ድኅረ-ልደት የኢየሩሳሌሙ ሳውርዮስ፣ በ351 ድኅረ-ልደት የሶሪያው ኤፍሬም፣ በ365 ድኅረ-ልደት አትናቴዎስ፣ በ382 ድኅረ-ልደት የእንዚናዙ ጎርጎርዮስ፣ በ350 ድኅረ-ልደት የኢየሩሳሌሙ ሳውርዮስ፣ በ 401 ድኅረ-ልደት የሮሙ ጄሮም ወዘተ… ማርያም “የአምላክ ወላጅ” እና “የአምላክ እናት” ብለው ያምኑ ነበር። ለዚህ እንደ ማስረጃ አድርገው የሚያቀርቡት ጥቅስ ይህ ነው፦
ከሁለት ሺህ ዓመት በፊት በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ አንድ እንግዳ ሰው ብቅ አለ፡፡ ይህ ሰው በአለም ውስጥ የተወለደ ቢሆንም፣ ልክ እንደማንኛውም ሰው ሰብአዊ ማንነት ቢኖረውም ተራ ሰው አልነበረም። [[ማርያም|ከድንግል ማርያም]] [[መንፈስ ቅዱስ|በመንፈስ ቅዱስ]] ተፀንሶ ወደ ምድር የመጣው፣ በሰው አምሳል የተገለጠው ራሱ [[እግዚአብሔር]] ነው፡፡ ይህ ሰው (የእግዚአብሔር ልጅ) ነው (ሉቃስ 1፡26-35)፣ (ዮሐንስ 1፡1 እና ዮሐንስ 1፡14)።
ሉቃስ 1፥43 የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል?

[[ብሉይ ኪዳን|በብሉይ ኪዳን]] ስለሚመጣው ''መሢህ'' ([[ክርስቶስ]]) ሲተነበይ ከመጠሪያዎቹ አንዱ [[አማኑኤል]] [[ዕብራይስጥ|በዕብራይስጥ]] «ኢሜኑ» (ከኛ ጋር) «ኤል» (አምላክ) ወይም አምላክ ከኛ ጋራ ማለት ነው። ምድር የእግዚአብሔር መረገጫ እንደ ተባለች (ኢሳይያስ 66:1 እና [[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴ. 5:35]]) ወደፊት «ከወንዝ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ» ለዘላለም የሚነግስ ብለው የተነበዩለት አምላክ የሚሉት እግዚአብሔር ነው።
“ጌታ” ማለት “አምላክ” ከሚለው ቃል እጅጉ ይለያል፥ ፍጡር ፍጡርን “ጌታዬ” ማለት የእስራኤላውያን ባህል ነው። አብርሃም፣ ሙሴ፣ ሳኦል ወዘተ “ጌታዬ” ተብለዋል፦
ዘፍጥረት18:12 ጌታዬም ፈጽሞ ሸምግሎአል።
ዘኊልቅ 11:28 ጌታዬ ሙሴ ሆይ፥ ከልክላቸው አለው።
1ሳሙኤል 24:8 ጌታዬ ንጉሥ ሆይ፥ ብሎ ጮኸ።

==2. ኢየሱስ ወደ ምድር የመጣው ለተለየ ተልእኮ ነው==
ባይብል ላይ፦ “ማርያም “የአምላክ ወላጅ” እና “የአምላክ እናት” የሚል ጥቅስ በባትሪ ብትፈልጉ አታገኙም። ማርያም የወለደችው ጸንሳ የነበውን ፆታው ወንድ የሆነ ሰው ነው፦
* የሰው ልጅ ከጠፋበት መንገድ ሊመልስ ([[የሉቃስ ወንጌል|ሉቃስ 19፡10]])።
ሉቃስ 1፥31 “እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ”።
* ከጨለማ ስልጣን ሊያድነን (ቆላሲያስ 1፡13)፡፡

* ነፍሱን ለእኛ ቤዛ አድርጎ ሊሰጥ፤ ደሙን ከፍሎ ሊገዛን ([[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴ 20፡28]])፡፡
“ወንድ” የፆታ መለያ የሆነ የስጋ መደብ ነው፥ አምላክ ወንድ አይደለም። መለኮት አይፈጠርም፣ አይጸነስም፣ አያድግም፣ አይወለድም፥ ያ የተወለደው ሕፃን ግን ማሕፀን ውስጥ ተፈጥሮ፣ ተጸንሶ፣ አድጎ፣ ተወልዶ፣ በመጠቅለያ ተጠቅልሎ ተኝቷል፦
[[ስዕል:ሕማማተ መስቀል.png|thumb|250px]]* በሕይወታችን ያለውን የሰይጣንን ሥራ ሊያፈርስ (1ዮሐ 3፡8)፡፡
ሉቃስ 2፥6 “በዚያም ሳሉ የመውለጃዋ ወራት ደረሰ፥ የበኵር ልጅዋንም ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው”።
* የዘላለም ሕይወት ሊሰጠን (1ዮሐ 5፡11፣12)፡፡ በተጨማሪ [[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐንስ 3፡16፣17 እና ዮሐንስ 10፡10]] ይመልከቱ፡፡

* አዲስ ልደት በመስጠት የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሊያደርገን ([[የዮሐንስ ወንጌል|ዮሐ 1፡12]])፡፡ በተጨማሪ 1ዮሐ 3፡1.2 ይመልከቱ
አምላክ ሁሉን ያካበበ እንጂ በመጠቅለያ የሚጠቀለል በፍጹም አይደለም፥ እርሱ በጥበቃው ላይ እንቅልፍ እና መኝታ የሌለበት እንጂ በግርግም የሚተኛ አይደለም። ይህ ሕፃን ወንድ ስለሆነ ሊገርዙት ስምንት ቀን ሞላው፦
* ከአብ ጋር የነበረንን ሕብረት ለማደስ (1ዮሐ 1፡3)።
ሉቃስ 2፥21 “ሊገርዙት ስምንት ቀን በሞላ ጊዜ፥ በማኅፀን ሳይረገዝ(ሳይጸነስ) በመልአኩ እንደ ተባለ፥ ስሙ ኢየሱስ ተብሎ ተጠራ”።

አምላክ ጅማሮ እና መነሻ የለውም፥ ይህ ሕፃን ልጅ ግን ስምንት ቀን ሆኖት ጅማሮ እና መነሻ አለው። አምላክ ጾታ ስለሌለው ወንድም ስላልሆነ አይገረዝም፥ ይህ ሕፃን ግን ተገርዟል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጥር 6 ቀን በዓመት አንዴ “ግዝረተ ኢየሱስ” ተብሎ የተገዘረበትን ዓመታዊ ክብረ በዓል ትዘክራለች። “ግዝረት” ማለት የግዕዝ ቃል ሲሆን “ግርዘት”circumcision” ማለት ነው፥ እንደተገረዘም በሃይማኖተ-አበው ላይ ፍትውና ቁልጭ ብሎ ተቀምጧል፦
ሃይማኖተ-አበው ዘቄርሎስ 70፥24
“ወከመ ሰብእ ተገዝረ በሥርዓተ ስጋ፥ ወአብኡ መስዋዕተ በእንቲአሁ ከመ ሰብእ”
ትርጉም፦
”ሰውም እንደ መሆኑ ለስጋ እንደሚገባ ተገዘረ ሰውም እንደ መሆኑ ስለሱ መሰዋዕት አቀረቡ”

ስለዚህ ባይብል በማያሻማ መልኩ ማርያም የወለደችው አምላክ ሳይሆን የአምላክን ልጅ እንደሆነ አበክሮ እና አዘክሮ ይናገራል፦
ሉቃስ 1፥35 ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የአምላክ ልጅ ይባላል።
ገላትያ 4፥4 አምላክ ከሴት የተወለደውን ከሕግም በታች የተወለደውን ልጁን ላከ፤
ዮሐንስ 3፥17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ በዓለም እንዲፈርድ አምላክ ወደ ዓለም አልላከውምና።

ከሴት የተወለደው አምላክ የላከው ልጁ ነው፥ ኢየሱስ “የአምላክ ልጅ” የተባለው ለዚያ ነው። ግን የተወለደው አምላክ ቢሆን ኖሮ “የአምላክ አባት” የሚል ተርም ይኖር ነበር፥ ወይም የተወለደው “እግዚአብሔር ወልድ”God the son” ይባል ነበር። ግን የኢየሱስ አምላክ አብ “እግዚአብሔር አብ”God the father” ተብሏል፥ ስለዚህ ማርያም የአምላክ እናት ሳትሆን የአምላክ ቅቡዕ እናት ናት። አምላክ ቀቢ ሲሆን ኢየሱስ አምላኩ የቀባው ቅቡዕ ነው፦
ሐዋርያት ሥራ 10፥38 አምላክ የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥
ዕብራውያን 1፥9 ስለዚህ አምላክ አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ፤

አምላክ አንድ ነው፥ ማርያም የዚህ አንድ አምላክ ወላዲ እና እናት ከሆነች የአብ፣ የወልድ እና የመንፈስ ቅዱስ ወላዲ እና እናት ልትሆን ነው፥ አይ “ማርያም የአምላክ ሁለተኛ አባል ወይም የአምላክ ሁለተኛ አካል እናት ናት” ከተባለ እንግዲያውስ ማርያም ወላጅነቷ እና እናትነቷ የአምላክን ሁለተኛ አባል ወይም የአምላክ ሁለተኛ አካል ለሆነው እንጂ ለአንዱ አምላክ አይደለም ማለት ነው። ይህ እራሱን የቻለ ውዝግብ አይደለምን? ፕሮቴስታንት “ማርያም የአምላክ እናት ናት” የሚለውን እሳቤ አያምኑም፥ “ማርያም የወለደችው ክርስቶስን እንጂ አምላክን አይደለም” ይላሉ። እውነት ነው፥ ማርያም “ክርስቶቶኮስ” Χριστοτόκος ማለትም “የክርስቶስን ወላጅ” ናት። ቁርኣንም የመርየም ልጅ መሢሑ እንደሆነ ይናገራል፥ የመርየም ልጅ መሢሑ ከበፊቱ መልክተኞች በእርግጥ ያለፉ የኾነ መልክተኛ እንጅ ሌላ አይደለም። እነዚያ አሏህን የመርየም ልጅ አልመሢሕ ነው ያሉ በእርግጥ ካዱ፦
5፥75 ”የመርየም ልጅ አልመሢሕ ከበፊቱ መልክተኞች በእርግጥ ያለፉ የኾነ መልክተኛ እንጅ ሌላ አይደለም”፡፡ مَّا الْمَسِيحُ ابْنُ مَرْيَمَ إِلَّا رَسُولٌ قَدْ خَلَتْ مِن قَبْلِهِ الرُّسُلُ
5፥17 እነዚያ አላህ እርሱ የመርየም ልጅ አልመሢሕ ነው ያሉ በእርግጥ ካዱ፡፡ لَّقَدْ كَفَرَ الَّذِينَ قَالُوا إِنَّ اللَّهَ هُوَ الْمَسِيحُ ابْنُ مَرْيَمَ

በባይብል አንዱ አምላክ ቸር አምላክ ነው፦
መዝሙር 25፥8 “ያህዌህ ቸር ቅንም ነው”።

ያህዌህ ቸር እና ቅን እንደተባለ ሁሉ ሰውም ቸር እና ቅን ተብሏል፥ ነገር ግን ሰው በራሱ የተብቃቃ ስላልሆነ ቸር እና ቅን የተባለበት አምላክ በተባለበት ስሌት እና ቀመር አይደለም፦
መዝሙር 18፥25 “ከቸር ሰው ጋር ቸር ሆነህ ትገኛለህ፤ ከቅን ሰው ጋር ቅን ሆነህ ትገኛለህ”።
ምሳሌ11፥17 “ቸር ሰው ለራሱ መልካም ያደርጋል”።

ወደ አዲስ ኪዳንም ስንመጣ ሰው “ቸር” ተብሏል፥ “ቸር” የሚለው የግሪከኛ ቃል “አገቶስ” ἀγαθός ሲሆን “ቸር” “መልካም” “ደግ” ማለት ነው፦
ማቴዎስ 12፥35 “መልካም ሰው ከልቡ መልካም መዝገብ መልካም ነገርን ያወጣል”።
ሮሜ 5፥7 “ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል”።
ሐዋ. ሥራ 11፥24 ደግ ሰው እና መንፈስ ቅዱስ እምነትም የሞላበት ነበረና”።
ዮሐንስ 7፥12 “በሕዝብም መካከል ስለ እርሱ ብዙ ማንጐራጐር ነበረ፤ አንዳንዱም፦ “ደግ ሰው” ነው፤ ሌሎች ግን፦ አይደለም፥ ሕዝቡን ግን ያስታል” ይሉ ነበር”።

ኢየሱስም “ሰው” ነውና ዮሐንስ 7፥12 ላይ “ደግ ሰው” ተብሏል። ቅሉ ግን በአንድ ወቅት አንድ ሰው ኢየሱስን፦ “ቸር መምህር” ብሎ ጠራው፦
ማርቆስ 10፥17 “እርሱም በመንገድ ሲወጣ አንድ ሰው ወደ እርሱ ሮጦ ተንበረከከለትና፦ ቸር መምህር ሆይ፥ የዘላለም ሕይወትን እወርስ ዘንድ ምን ላድርግ? ብሎ ጠየቀው”።

ኢየሱስም፦ “ስለ ምን ቸር እኔን ትለኛለህ? ከአንዱ አምላክ በቀር ቸር ማንም የለም” በማለት “እኔነቱን” ከአንዱ አምላክ በማውጣት አንዱ ቸር አምላክ እንዳልሆነ አስቀምጧል፦
ማርቆስ 10፥18 “ኢየሱስም፦ ስለ ምን ቸር እኔን ትለኛለህ? ከአንዱ አምላክ በቀር ቸር ማንም የለም”።
ὁ δὲ Ἰησοῦς εἶπεν αὐτῷ Τί με λέγεις ἀγαθόν; οὐδεὶς ἀγαθὸς εἰ μὴ εἷς ὁ θεός.
And Jesus said unto him, Why callest thou me good? there is none good but one, that is, God. (King James version)

፨ሲጀመር ኢየሱስ እዚህ አንቀጽ ላይ “እኔን” με” በማለት “እኔነቱን” ከአንዱ አምላክ ውጪ በማድረግ ነጥሎታል።
፨ሲቀጥል “ማንም” የለም በማለት ከአንዱ አምላክ ጋር የባሕርይ ገንዝብ የሆነውን ቸርነት የሚጋሩ ማንነቶች እንደሌሉ ቁልጭ አርጎ ተናግሯል።
፨ሢሰልስ “ስለ ምን ቸር እኔን ትለኛለህ” ማለት በዕብራይስጥ ባህል “እኔን ቸር አትበለኝ” ማለት ነው። ለምሳሌ እራሱ ኢየሱስ ብዙ ቦታ ላይ፦ “ስለ ምን ትጨነቃላችሁ፣ ስለ ምን ታያለህ፣ ስለ ምን ትፈራላችሁ፣ ስለ ምን በልባችሁ ክፉ ታስባላችሁ፣ ስለ ምን ትተላለፋላችሁ” ብሏል፦
ማቴዎስ 6፥28 ስለ ልብስስ ስለ ምን ትጨነቃላችሁ?
ማቴዎስ 7፥3 በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለ ምን ታያለህ?
ማቴዎስ 8፥26 እርሱም፦ እናንተ እምነት የጎደላችሁ፥ ስለ ምን ትፈራላችሁ? አላቸው”*።
ማቴዎስ 9፥4 *”ኢየሱስም አሳባቸውን አውቆ እንዲህ አለ፦ ስለ ምን በልባችሁ ክፉ ታስባላችሁ?*
ማቴዎስ 15፥3 “እርሱም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ እናንተስ ስለ ወጋችሁ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ስለ ምን ትተላለፋላችሁ?

ከእዚህ ሰዋስው አንጻር ስለ ምን ትጨነቃላችሁ? ማለት “አትጨነቁ” ማለት ከሆነ፣ ስለ ምን ታያለህ? ማለት “አትይ” ማለት ከሆነ፣ ስለ ምን ትፈራላችሁ? ማለት “አትፍሩ” ማለት ከሆነ፣ ስለ ምን በልባችሁ ክፉ ታስባላችሁ? ማለት “ክፉ አታስቡ” ማለት ከሆነ፣ ስለ ምን ትተላለፋላችሁ? ማለት “አትተላለፉ” ማለት ከሆነ በተመሳሳይ ሰዋስው ስለ ምን ቸር እኔን ትለኛለህ? ማለት “እኔን ቸር አትበለኝ” ማለቱ ነው። ተመሳሳይ ናሙና ከብሉይ ማቅረብ ይቻላል፦
ምሳሌ5፥20 “ልጄ ሆይ! ስለ ምን ጋለሞታ ሴት ትወድዳለህ?
ሰቆቃው ኤርምያስ 5፥20 ስለ ምን ለዘላለም ትረሳናለህ?

ስለ ምን ጋለሞታ ሴት ትወድዳለህ? ማለት “ጋለሞታ ሴት አትውደድ” ማለት ከሆነ፣ ስለ ምን ለዘላለም ትረሳናለህ? ማለት “ለዘላለም አትርሳን” ማለት ከሆነ በተመሳሳይ ስለ ምን ቸር እኔን ትለኛለህ? ማለት “እኔን ቸር አትበለኝ፥ ቸር መባል ያለበት አንዱ አምላክ ብቻ ነው” ማለቱ ነው። ስለዚህ ማርቆስ 10፥18 ኢየሱስ የአንዱ አምላክ ሁለተኛ ማንነት ወይም ሁለተኛ አባል ሳይሆን ከአንዱ አምላክ ተነጥሎ የተቀመጠ እኔነት ነው፥ አንዱ አምላክ ቸር በተባለበት ሒሳብ ማንም መባል የለበትም። እኛም ሙሥሊሞች ኢየሱስ ሲያመልክ የነበረውን አንዱን ቸር አምላክ እንድታመልኩ ወደ ኢሥላም እንጠራችኃለን። አሏህ ሂዳያህ ይስጣችሁ! ለእኛም ጽናቱን! አሚን።

==3. ኢየሱስ እግዚአብሔር ምን እንደሚመስል ሊያሳየን መጣ==
Line 188 ⟶ 85:
ኢየሱስ በምድር ሕይወቱ እኛ የምንቀበለውን የሕይወት ችግሮች በሞላ አይቷል፤ ስለዚህም ሊራራልን ይችላል። (ዕብ 4፡15)፡፡ በተጨማሪ [[የማቴዎስ ወንጌል|ማቴዎስ 8፡17]] ይመልከቱ።

==5. ኢየሱስ ስለእኛ በ[[መስቀል]] ላይ ሞተ==
4፥71 *“የመርየም ልጅ አል-መሲሕ ዒሣ የአላህ መልክተኛ ብቻ ነው፣ ወደ መርየም የጣላት «የኹን» ቃል ነው፣ ከእርሱ የኾነ መንፈስ ነው”*፡፡ إِنَّمَا الْمَسِيحُ عِيسَى ابْنُ مَرْيَمَ رَسُولُ اللَّهِ وَكَلِمَتُهُ أَلْقَاهَا إِلَىٰ مَرْيَمَ وَرُوحٌ مِّنْهُ
ኃጢአተኛ ሰዎች በሀሰት ኢየሱስን እንደ ወንጀለኛ ከእንጨት በተሰራ መስቀል ላይ ቸነከሩት፡፡ ራሱን ከዚህ ማዳን ቢችልም፣ አላደረገውም፡፡ ምክንያቱም እግዚአብሔር አለሙን የሚያድነው በእርሱ የመስቀል ላይ ሞት ነበርና፡፡ ስዚህ ኢየሱስ ስለ እኛ ሞተ! ([[የማርቆስ ወንጌል|ማር 15፡16-39]] ያንብቡ) ([[ቅዱስ ጴጥሮስ|1ጴጥ 2፡24]])፡፡ በተጨማሪ ኢሳያስ 53፡5፣6 ያንብቡ፡፡

እዚህ አንቀጽ ላይ “ወ” وَ የሚለው ነጣይ መስተጻምር ሁለት ጊዜ መጥቷል። ይህም መስተጻምር ሦስት ዓረፍተ-ነገርን ለመለየት የገባ ነው፥ እነዚህም ዓረፍተ-ነገርን፦

“የመርየም ልጅ አል-መሲሕ ዒሣ የአላህ መልክተኛ ብቻ ነው”፣
“ወደ መርየም የጣላት «የኹን» ቃል ነው”፣
እና “ከእርሱ የኾነ መንፈስ ነው” ናቸው።
የመጀመሪያው ዓረፍተ-ነገርን ላይ “ኢነማ” إِنَّمَا ማለት “ብቻ” ማለት ሲሆን ይህ ገላጭ ቅጽል ዒሣ የአሏህ መልእክተኛ እንጂ ሌላ እንዳልሆነ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል፥ እርሱ መልእክተኛ እንጂ በፍጹም አሏህ አይደለም፦
5፥75 *”የመርየም ልጅ አልመሲሕ ከበፊቱ መልክተኞች በእርግጥ ያለፉ የኾነ መልክተኛ እንጅ ሌላ አይደለም”*፡፡ مَّا الْمَسِيحُ ابْنُ مَرْيَمَ إِلَّا رَسُولٌ قَدْ خَلَتْ مِن قَبْلِهِ الرُّسُلُ
5፥17 *”እነዚያ አላህ እርሱ የመርየም ልጅ አልመሲሕ ነው ያሉ በእርግጥ ካዱ”*፡፡ لَّقَدْ كَفَرَ الَّذِينَ قَالُوا إِنَّ اللَّهَ هُوَ الْمَسِيحُ ابْنُ مَرْيَمَ

ሁለተኛው ዓረፍተ-ነገርን “ወ-ከሊመቱ አልቃሃ ኢላ መርየም* وَكَلِمَتُهُ أَلْقَاهَا إِلَىٰ مَرْيَم ማለትም “ወደ መርየም የጣላት የይኹን ቃሊት ናት” ማለት ነው፥ “ከሊማህ” كَلِمَة አንስታይ መደብ ናት። ይቺ ቃሊት አንስታይ መደብ ስለሆነች “አልቃሃ” أَلْقَاهَا ማለት “የጣላት” ተብላለች፥ ዒሣ ቃል ቢሆን ኖሮ በተባታይ መደብ “አልቃሁ” أَلْقَاهُ ማለትም “የጣለው” ይባል ነበር። ቅሉ ግን ይህቺ የይኹን ቃላት መንስኤ ስትሆን ዒሣ ደግሞ ውጤት ነው። ቀደምት ሠለፎች የተረዱት በዚህ መልክ እና ልክ ነው፦
ተፍሢፉል ኢብኑ ከሲር 4፥171
ኢብኑ አቢ ሐቲም እንደዘገበው፦ *“አሕመድ ኢብኑ ሢናነል ዋሢጢይ እንደተናገረው፦ “ሻዝ ኢብኑ የሕያ”ረ.ዐ.” እንዲህ አለ፦ ”ወደ መርየም የጣላት የሁን ቃሉም ነው” የሚለው “ቃሊቷ እራሷ ዒሣ አልሆነችም፥ ነገር ግን በቃሊቱ ዒሣ ተገኘ እንጂ”*። وقال ابن أبي حاتم : حدثنا أحمد بن سنان الواسطي قال : سمعت شاذ بن يحيى يقول : في قول الله : ( وكلمته ألقاها إلى مريم وروح منه ) قال : ليس الكلمة صارت عيسى ، ولكن بالكلمة صار عيسى

ቋሊቷ አምላካችን አሏህ ነገርን ማስገኘት ሲፈልግ “ኩን” كُن ማለትም “ኹን” የሚልበት ነው፥ መርየምም ልጇን ለማግኘት አሏህ ወደ እርሷ “ኹን” የሚለው ቃል በመጣል የሚሻውን ዒሣን ፈጥሯል፦
16፥40 ለማንኛውም ነገር መኾኑን በሻነው ጊዜ ቃላችን ለእርሱ “ኹን” ማለት ብቻ ነው፥ ወዲውም ይኾናል፡፡ إِنَّمَا قَوْلُنَا لِشَيْءٍ إِذَا أَرَدْنَاهُ أَن نَّقُولَ لَهُ كُن فَيَكُونُ
3፥47 “ጌታዬ ሆይ! ሰው ያልነካኝ ስኾን ለእኔ እንዴት ልጅ ይኖረኛል? አለች፡፡ “ነገሩ እንዳልሽው ነው፥ አላህ የሚሻውን ይፈጥራል። አንዳችን በሻ ጊዜ ለእርሱ ኹን ይለዋል፥ ወዲውኑም ይኾናል” አላት፡፡ قَالَتْ رَبِّ أَنَّىٰ يَكُونُ لِي وَلَدٌ وَلَمْ يَمْسَسْنِي بَشَرٌ ۖ قَالَ كَذَٰلِكِ اللَّهُ يَخْلُقُ مَا يَشَاءُ ۚ إِذَا قَضَىٰ أَمْرًا فَإِنَّمَا يَقُولُ لَهُ كُن فَيَكُونُ

ሦስተኛው ዓረፍተ-ነገርን በመቀጠል፦ “ወ-ሩሑን ሚን-ሁ” وَرُوحٌ مِّنْهُ ማለትም “ከእርሱ የኾነ መንፈስ ነው” ይላል፥ “ሁ” هُ ማለትም “እርሱ” የተባለው አሏህ ሲሆን “ሁ” هُ በሚለው ተውላጠ-ስም መነሻ ላይ “ሚን” مِنْ የሚል መስተዋድድ አለ። ይህንን የሚያስረዳ አንድ ተመሳሳይ የሰዋስው ሙግት እንይ፦
45፥13 ለእናንተም በሰማያት ያለውንና በምድርም ያለውን ሁሉ በመላ “ከ-እርሱ” ሲኾን የገራላችሁ ነው፡፡ وَسَخَّرَ لَكُم مَّا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ جَمِيعًا مِّنْهُ

“በሰማያት ያለውንና በምድርም ያለውን ሁሉ በመላ ከእርሱ ነው” የሚለው ይሰመርበት። “ሚን-ሁ” مِنْهُ ማለትም “ከ-እርሱ” የሚለው ፍጥረት ከአላህ መሆኑን እንደሚያሳይ ሁሉ የዒሣም ሩሕ ከአላህ መሆኑን ያሳያል፦
21፥91 ያችንም ብልቷን የጠበቀቺውን ”በእርሷም ውስጥ ከመንፈሳችን የነፋንባትን” እርሷንም ልጅዋንም ለዓለማት ተዓምር ያደረግናትን መርየምን አስታውስ፡፡ وَالَّتِي أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهَا مِن رُّوحِنَا وَجَعَلْنَاهَا وَابْنَهَا آيَةً لِّلْعَالَمِينَ

“ፊ-ሃ” فِيهَا ማለት “በ-እርሷ ውስጥ” ማለት ነው፥ “እርሷ” የተባለችው የዒሣ እናት መርየም ናት። በመርየም ማሕፀን ውስጥ ሩሕ ሲነፋ ይህ የተነፋው ሩሕ ከአሏህ ነው፥ አምላካችን አሏህ ወደ መርየም የነፋውን ሩሕ ወደራሱ በማስጠጋት “ሩሒ-ና” رُّوحِنَا ማለትም “መንፈሳችን” እንደሚል ሁሉ ወደ አደም አካል የነፋውንም ሩሕ ወደራሱ በማስጠጋት “ሩሒ-ሂ” رُّوحِهِ ይላል፦
32፥9 “ከዚያም ቅርጹን አስተካከለው፥ “በ-እርሱ ውስጥም” ከመንፈሱ ነፋበት”። ثُمَّ سَوَّاهُ وَنَفَخَ فِيهِ مِن رُّوحِهِ

ለአደም ሩሕ ስለተሰጠው “አደም የአሏህ መንፈስ ነው” እንደማንል ሁሉም ለዒሣም ሩሕ ስለተሰጠው “ዒሣ የአሏህ መንፈስ ነው” አይባልም። የዒሣም ሆነ የአደም አሊያም የሁላችንም ሩሕ ከአሏህ ነው፦
17፥85 ስለ ሩሕ ይጠይቁሃል፥ «ሩሕ ከጌታዬ ነገር ነው፥ ከዕውቀትም ጥቂትን እንጂ አልተሰጣችሁም» በላቸው፡፡ وَيَسْأَلُونَكَ عَنِ الرُّوحِ ۖ قُلِ الرُّوحُ مِنْ أَمْرِ رَبِّي وَمَا أُوتِيتُم مِّنَ الْعِلْمِ إِلَّا قَلِيلًا

“ሩሕ ከጌታዬ ነገር ነው” የሚለው ኃይለ-ቃል ይሰመርበት! በዚህ አንቀጽ መሠረት የሁላችንም ሩሕ ከአፈር ሳይሆን ከጌታችን ከአላህ ነገር ነው፥ ያ ማለት “እኛ የአሏህ መንፈስ ነን” ማለት አይደለም። የሰው ሩሕ ደግሞ “ነገር” ነው፥ አሏህ የሁሉ “ነገር” ፈጣሪ ስለሆነ የማንም ሰው ሩሕ ፍጡር ነው፦
39፥62 አላህ የነገሩ ሁሉ ፈጣሪ ነው፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ አስተናባሪ ነው፡፡ اللَّهُ خَالِقُ كُلِّ شَيْءٍ ۖ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ وَكِيلٌ

ይህ ሙግት ግራና ቀኝ ያማካለ ውል ያለው የቋንቋ፣ የሰዋስው፣ የዐውድ ሙግት ነው።

ከወንድም ወሒድ ዑመር

==6. ኢየሱስ ስለእኛ ከሙታን መካከል ተነሳ==