ከ«ሪፐብሊክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ሪፐብሊክ''' ወይም እንደ ፈረንሳይኛ አጠራር '''ሬፑብሊክ''' (ከሮማይስጥ /ሬስ ፑብሊካ/ «ሕዝባዊ ጉ...»
 
nothing
Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
 
መስመር፡ 1፦
'''ሪፐብሊክ''' ወይም እንደ [[ፈረንሳይኛ]] አጠራር '''ሬፑብሊክ''' (ከሮማይስጥ /ሬስ ፑብሊካ/ «ሕዝባዊ ጉዳይ») ማለት ማናቸውም [[ንጉሥ]] ወይም [[ሥርወ መንግሥት]] ሳይኖር፣ ርዕሰ ግዛቱ ወይም እንደራሴው የተመረጠው ከ[[ሕዝብ]] ፍላጎት የተነሣ ነው እንጂ በአልጋ ወራሽነት አይደለም። ሀሣቡ ከ[[ዴሞክራሲ]] ጋራ ይስማማልና ዛሬ ከአለሙ አገራት ብዙዎች ራሳቸውን «ሪፐብሊክ» እና «ዴሞክራሲ» አንድላይ ይሰየማሉ። ራፐብሊክ በኢትዮጵያ ማለት ወይም ኢፌዴሪ ፦ ኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲ ሪፐብሊክ ማለት ነው
 
{{መዋቅር}}