ከ«ሰሜን ተራራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

330 bytes added ፣ ከ2 ወራት በፊት
rv
Tags: Reverted Visual edit
(rv)
Tag: Undo
 
|map_caption = ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
}}
የ '''ስሜን ተራራ''' በሰሜን [[ጎንደር]] የሚገኝ የተራሮች ሰንሰለት ሲሆን ከኢትዮጵያ ከፍተኛው ተራራ [[ራስ ዳሸን]] በዚሁ ሰንሰለት መካከል ይገኛል። ይህ የተራራ ሰንሰለት [[ኢትዮጵያ]] ውስጥ ብቻ የሚገኙ እንስሳቶችን (እንደ [[ዋልያ]]፣ [[ቀይ ቀበሮ]]፣ [[ጭላዳ ዝንጀሮ]]፣ ወዘተ...) የመሳስሉ ዝርያዎችን አቅፎ ይዟል። የጥንቱ ግሪክ ጸሐፊ [[ሆሜር]] በድርሰቶቹ ውስጥ የግሪኮቹ አማልዕክት በረዶ በበዛበት የኢትዮጵያ ተራሮች እረፍታቸውን እንደሚያሳልፉ መዝግቧል። በአንድ አንድ ተመራማሪወች ዘንድ ይህ ተራራ የስሜን ተራሮች ሰንሰለት ነው ተብሎ ይታመናል።
 
{{መዋቅር}}
505

edits