ከ«ቅዝቃዛው ጦርነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: Reverted Visual edit
አንድ ለውጥ 367501 ከ213.55.79.104 (ውይይት) ገለበጠ Ethiopian calendar years were correct
Tag: Undo
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Cold War Map 1980.svg|600px|thumb|የአለም ሁኔታ በ[[1972]] ዓም ([[1980 እ.ኤ.አ.]])]]
'''«ቅዝቃዛው ጦርነት»''' ከ[[ሁለተኛ ዓለማዊ ጦርነት]] በኋላ በተለይ ከ[[አሜሪካ]]ና [[ሶቪዬት ሕብረት]] መካከል የነበረው መቀያየም ይገልጻል። ከ[[19451937]] እስከ [[19901982]] ዓም ድረስ ያለው ዘመን ነው።
 
እነዚህ ሁለት ኃይለኛ አገራት መቸም «የሞቀ ጦርነት» ስላልነበራቸው ዘመኑ «ቅዝቃዛው ጦርነት» በመባል ታውቋል። እንዲያም ሁለቱ የ[[ኑክሌር መሣሪያ]] ሃያላት በመሆናቸው ጦርነቱ «የሞቀ» ከሆነ እንደ ሆነ «እርግጠኛ እርስ በርስ መጥፋት» ይሆን ነበር። የተረፈው አለም ወይም ከአንድ ወይም ከሌላው ወገን ወዳጅ ስለ ሆነ የአለም መጥፋት ማለት ነበር። ሁለቱ አገራት ግን በዛቻ፣ በሰላይ፣ በሴራ፣ በወኪል ጦርነት ይታገሉ ነበር። በተለይ አሜሪካ በ[[ቬትናም ጦርነት]]፣ በኋላም የሶቭየት ኅብረት በ[[አፍጋኒስታን ጦርነት]] ተዋጉ። የቅዝቃዛው ጦርነት ዘመን በሶቭየት ኅብረት ውድቀት በ1982 ዓም ያህል ጨረሰ።