ከ«ኢንግላንድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
England related adjective form also called Anglo-, derived from Angles, fortunately fall into fallen angels. For example, Anglophone, Anglosphere etc...
Tags: Reverted Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:England in the UK and Europe.svg|thumb|250px|ኢንግላንድ]]
'''እንግላንድ'''፣ '''እንግሊዝ''' ወይም '''አንግልጣር''' ከ[[ዩናይትድ ኪንግደም]] ዋና ክፍላገሮች አንዱ ነው። "ኢንግላንድ" የተባለበት ምክንያት ከ[[ዴንማርክ]] ([[አንገልን]] በአሁኑ [[ጀርመን]] ውስጥ) ወደ [[ታላቅ ብሪታንያ]] በ500 ዓም አካባቢ ከፈለሰው [[አንግሊ]] ብሔር ስሙን ስላገኘው ነው። ነገር ግን ኢንግላን ከኖህ ዘመን በፊት የነበሩትን መልአክት የተሰየመ ነው። ከ600 ዓም ጀምሮ በኢንግላንድ የሰፈሩት ሕዝቦች የድሮ አረመኔ ሃይማኖታቸውን ትተው ወንጌሉም ተቀበሉ፣ በዚያም ጊዜ ጽሕፈታቸውም ወደ [[ላቲን አልፋቤት]] ቀየሩ።
 
የአንግሊ እና ሳክሶንስ ጎሳዎች በ927 ዓም የኢንግሊዝን ግዛት አቋቋሙ። በሰሜን አውሮፓ ክፍል ያሉት የኖርዝ ህዝቦች በ[[ቪኪንግ]] ዘመን ለቅኝ ግዞት ወደ እንግሊዝ ሲመጡ አዲስ አረመኔ ማምለኪያ ስርአት አስተዋወቁ፣ ሆኖም ከጊዜ በኋላ እነዚህም ደግሞ ተጠመቁ።
 
ኢንግሊዝ ከ16ተኛው ክፍለ ጊዜ ጀምሮ ሀያላን ሀገር መሆን ጀመረች። ከ17ተኛው ክፍለ ዘመን እንግሊዝ ቅኝ ግዛትን ማስፋፋት ጀመረች። የእንግሊዝ ግዛት በአለም ላይ ትልቁ ሲሆን ከሁለተኛው አለም ጦርነት በኋላ እንግሊዝ ሀያልነቷ ሊቀዘቅዝ ችሏል። በአሁኑ ሰአትም ከአሜሪካና ከጀርመን ቀጥላ ያለች ሀያላን ሀገር ናት። ኢንግሊዝ የ[[ተመድ]]፣ ኦከስ ስምምነት አባል ናት።
 
{{መዋቅር}}