ከ«ኢንግላንድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
not a reliable source
Tag: Manual revert
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:England in the UK and Europe.svg|thumb|250px|ኢንግላንድ]]
'''እንግላንድ'''፣ '''እንግሊዝ''' ወይም '''አንግልጣር''' ከ[[ዩናይትድ ኪንግደም]] ዋና ክፍላገሮች አንዱ ነው። "ኢንግላንድ" የተባለበት ምክንያት ከ[[ዴንማርክ]] ([[አንገልን]] በአሁኑ [[ጀርመን]] ውስጥ) ወደ [[ታላቅ ብሪታንያ]] በ500 ዓም አካባቢ ከፈለሰው [[አንግሊ]] ብሔር ስሙን ስላገኘው ነው። ከ600 ዓም ጀምሮ በኢንግላንድ የሰፈሩት ሕዝቦች የድሮ አረመኔ ሃይማኖታቸውን ትተው ወንጌሉም ተቀበሉ፣ በዚያም ጊዜ ጽሕፈታቸውም ወደ [[ላቲን አልፋቤት]] ቀየሩ።
 
የአንግሊ እና ሳክሶንስ ጎሳዎች በ927 ዓም የኢንግሊዝን ግዛት አቋቋሙ። በሰሜን አውሮፓ ክፍል ያሉት የኖርዝ ህዝቦች በ[[ቪኪንግ]] ዘመን ለቅኝ ግዞት ወደ እንግሊዝ ሲመጡ አዲስ አረመኔ ማምለኪያ ስርአት አስተዋወቁ፣ ሆኖም ከጊዜ በኋላ እነዚህም ደግሞ ተጠመቁ።