ከ«አንገልን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|450px|የአንግገልን ልሳነ ምድር '''አንገልን''' (ጀርመንኛ፦ Angeln፤ ዳንኛ፦ Angel) በዛሬው ጀርመን አግገር ውስጥ አነስተኛ ልሳነ ምድር ሲሆን በትልቁ ዩትላንድ ልሳነ ምድር ላይ ይገኛል። በስሜናዊ ክፋልገር በሽለስቭክ-ሖልሽታይን ውስጥ ተገኝቶ ለዴንማርክ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:AngelnAngel.png|thumb|450px|የአንግገልን ልሳነ ምድር ]]
'''አንገልን''' ([[ጀርመንኛ]]፦ Angeln፤ [[ዳንኛ]]፦ Angel) በዛሬው [[ጀርመን]] አግገርአገር ውስጥ አነስተኛ ልሳነ ምድር ሲሆን በትልቁ [[ዩትላንድ]] ልሳነ ምድር ላይ ይገኛል። በስሜናዊ ክፋልገር በ[[ሽለስቭክ-ሖልሽታይን]] ውስጥ ተገኝቶ ለ[[ዴንማርክ]] ቀርቧል ማለት ነው።
 
በታሪክ ላይ ይህ መሬት ከ[[1856]] ዓም አስቀድሞ ለረጅም ጊዜ የዴንማርክ አካል ነበር። ከ500 ዓም አካባቢ በፊት የ[[አንግሊ]] ብሔር መናኸሪያ ነበር። ይህ ብሔር በ500 ዓም አካባቢ ከዚያ ተነሥተው ወደ [[ብሪታንያ]] ደሴት ፈለሱ፤ ስማቸውን ቋንቋቸውንም ለ[[ኢንግላንድ]] የሰጡ ሆነዋል። ቋንቋቸውም [[ጥንታዊ እንግሊዝኛ]] ሲሆን በዘመናት ላይ በተደራጀበት መጠን የዘመናዊ [[እንግሊዝኛ]] ምንጭ ሆነ።